ከ«ክሪሜያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|thumb|ክሪሜያ '''ክሪሜያ''' ወይም '''ክራይሜያ''' በጥቁር ባሕርና በአዞቭ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 4፦
ከጥንት ጀምሮ ብዙ ብሔሮች ስለዚሁ ምድር በጦርነት ተዋግተዋል።
 
ዛሬ ብዙዎቹ ኗሪዎች የ[[ሩስኛ]] ተናጋሪዎች ናቸውና፣ በ[[20082006]] ዓም ክፍላገሩ ከ[[ዩክሬን]] ነጻነቱን ካዋጀ በኋላ በቅርቡ ውስጥ [[ሩስያ]] ወደ ግዛቷ በሃይል ጨመረችው። ከዚያ ጀምሮ ክፍላገሩ በሩስያ አስተዳደር ስር ቆይቷል። ሆኖም ዩክሬን እስካሁን ይግባኝ ትላለች።
 
ይህ የሩስያ ድርጊት ከአሥራ አንድ አገራት ብቻ በይፋ ተቀባይነት አገኝቷል፤ እነርሱም [[አፍጋኒስታን]]፣ [[ቦሊቪያ]]፣ [[ቤላሩስ]]፣ [[ኩባ]]፣ [[ኪርጊዝስታን]]፣ [[ኒካራጓ]]፣ [[ስሜን ኮርያ]]፣ [[ሱዳን]]፣ [[ሶርያ]]፣ [[ቬኔዝዌላ]]፣ [[ዚምባብዌ]] ናቸው። ብዙ አገራት ደግሞ ክፍላገሩ የዩክሬን እንደ ሆነች ብለዋል። በ[[አፍሪካ]]ም ብዙዎቹ አገራት እንዲህም እንዲያም ምንም አስተያየት ገና አልሰጡም።