ከ«አልፋቤት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

No change in size ፣ ከ3 ዓመታት በፊት
no edit summary
ምናልባት ከ800 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ ግሪኮች የፊንቄ አብጃድ ትንሽ ቀይረው የአንዳንድ ድምጽ ጥቅም ከተነባቢ ወደ አናባቢ አዛወሩት። እነዚህ ከመጀመርያ [[የግሪክ አልፋቤት]] ፊደሎች ስሞች «[[አልፋ]]» እና «[[ቤታ]]» የተነሣ እውነተኛ «አልፋቤቶች» ይባላሉ። የአለም ዋና አልፋቤቶች በተለይም [[የላቲን አልፋቤት]]ና [[የቂርሎስ አልፋቤት]] ከዚያ ተደረጁ።
 
ብዙ ቋንቋዎች በአንድ ተመሳሳይ አልፋቤት አይነት ሊጻፉ ይችላሉ፣ እያንዳንዱም ቋንቋ ልዩ ምልክቶችን ለራሱ ጥቅሞች ሊያዘጋጁሊያዘጋጅ ይችላሉ።ይችላል።
 
==ደግሞ ይዩ==
8,739

edits