ከ«ነፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
አንድ ለውጥ 344376 ከ197.156.86.242 (ውይይት) ገለበጠ
መስመር፡ 5፦
== ቀላል የነፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ አሰራር ==
 
[[ስዕል:ንፋስማመንጫ.jpg|300pxየነፋስ300px|thumb|right| የነፋስ ማመንጫ ላባዎች አሰራር ደረጃዎች]]
 
=== ዘዋሪ ላባ ===
መስመር፡ 22፦
ከአራቱ፣ ሦስቱ በክብ ብረት ላይ በብሎን ይታሰራሉ። አራተኛው ላባ፣ ግልጋሎት ላይ የዋሉት ላባዎች ጉዳት ሲደርስባቸው ለመቀየሪያነት ያገልገላል። አራቱንም ላባ በአንድ ላይ መጠቀም ዋጋ የለውም።
 
[[ስዕል:ጄኔሬተር ቆጥ.jpg|300px|ththumb|right|ጄኔሬተር ቆጥ ውጥን]]
umb|right|ጄኔሬተር ቆጥ ውጥን]]
 
== ጄኔሬተር ቆጥ ==
የዘዋሪው ላባ ሲሽከረከር የሚፈጥረውን አቅም ወደ ኤሌክትሪክ አቅም ለመቀየር [[ጄኔሬተር]] ወይንም [[ዳይናሞ]] ያስፈልጋል። ጄኔረተሮች የሚሰሩት ከጥቅልል ሽቦ እና ከ[[መግነጢስ]] ሲሆን ለኤሌክትሪክ ማመንጫ የሚያስፈልግን ያክል ጄኔሬተር በ እጅ ለመስራት ከባድ ነው። ስለሆነም ለነፋስ ኤሌክትሪክ ማመንጫ የሚሆን ጄኔሬተር ወይም ከሱቅ መገዛት አለበት ወይንም ከተጣለ [[መሮጫ ማሽን]] ውስጥ በማውጣት፤ ወይንም ደግሞ ከተጣለ [[መኪና]] ውስጥ ኦልተርኔተሩን በማውጣት ለዚህ ጥቅም ማዋል ይቻላል።