ከ«አዶልፍ ሂትለር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 32፦
== ፖለቲካ ==
 
በነበረው ዘረኛ አስተዳደሩ 6 ሚሊዮን የ[[አውሮፓ]] [[አይሁዶች]]ን እና 5 ሚሊዮን ሌሎች የተለያዩ ሀገራት ህዝቦችን (በተለይም [[ስላቮች]]ን) በገፍ (በ[[ሆሎኮስት]]) አስጨርሷል።
 
በሂትለር ሥር የናዚዎች ፍልስፍና በ[[ሂንዱኢዝም]] እንደሚገኘው በዘር የተከፋፈለ [[ካስት ሲስተም]] መመሥረት አይነተኛ ነበር። «[[አርያኖች]]» የተባሉት ዘሮች በተለይም የ[[ጀርመናውያን]] ብሔሮች ከሁሉ ላዕላይነት እንዲገኙ አሠቡ። ይህ ዝብረት የተነሣ በ[[ርግ ቬዳ]] ዘንድ በ1500 ዓክልበ. ያህል ወደ [[ሕንድ]] የወረሩት ነገዶች «አርያን» ስለ ተባሉ ነው፤ በጥንትም «[[አሪያና]]» የ[[አፍጋኒስታን]] አካባቢ ስም የዘመናዊው [[ኢራን]]ም ሞክሼ ነበር። በናዚዎቹ እንደ ተዛበው ግን ታሪካዊ ባይሆንም የ«አርያኖች» ትርጓሜ ጀርመናውያን ብቻ ነበሩ፤ ስላቮች (በተለይ የ[[ሩስያ]]ና የ[[ፖሎኝ]] ሕዝቦች) ግን አርያኖች ሳይሆኑ እንደ ዝቅተኞች ተቆጠሩ። የሂትለር እብደት እየተራመደ በ1926 ዓም የ[[ሀንጋሪ]] ሕዝብ ደግሞ «አርያኖች» ተደረጉ፣ በ1928 ዓም የ[[ጃፓን]] ሕዝብ እንኳን በይፋ «አርያኖች» ተደረጉ፤ በ1934 ዓም የ[[ፊንላንድ]] ሕዝብ ወደ «አርያኖች» በሂትለር ዐዋጅ ተጨመሩ። በ[[ሙሶሊኒ]] ሥር የ[[ፋሺስት]] ጣልያኖች እኛም አርያኖች ነን ቢሉም ጣልያኖች አርያን መሆናቸው በናዚዎች ዘንድ መቸም አልተቀበለም ነበር።