ከ«አዶልፍ ሂትለር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ →ሕይወት |
|||
መስመር፡ 32፦
== ፖለቲካ ==
በነበረው ዘረኛ አስተዳደሩ 6 ሚሊዮን የ[[አውሮፓ]] [[አይሁዶች]]ን እና የተለያዩ ሀገራት ህዝቦችን (በተለይም [[ስላቮች]]ን) በገፍ (በ[[ሆሎኮስት]]) አስጨርሷል።
በሂትለር ሥር የናዚዎች ፍልስፍና በ[[ሂንዱኢዝም]] እንደሚገኘው በዘር የተከፋፈለ [[ካስት ሲስተም]] መመሥረት አይነተኛ ነበር። «[[አርያኖች]]» የተባሉት ዘሮች በተለይም የ[[ጀርመናውያን]] ብሔሮች ከሁሉ ላዕላይነት እንዲገኙ አሠቡ። ይህ ዝብረት የተነሣ በ[[ርግ ቬዳ]] ዘንድ በ1500 ዓክልበ. ያህል ወደ [[ሕንድ]] የወረሩት ነገዶች «አርያን» ስለ ተባሉ ነው፤ በጥንትም «[[አሪያና]]» የ[[አፍጋኒስታን]] አካባቢ ስም የዘመናዊው [[ኢራን]]ም ሞክሼ ነበር። በናዚዎቹ እንደ ተዛበው ግን ታሪካዊ ባይሆንም የ«አርያኖች» ትርጓሜ ጀርመናውያን ብቻ ነበሩ፤
{{መዋቅር-ሰዎች}}
|