ከ«ንግሥት ኤልሣቤጥ ዳግማዊት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Queen Elizabeth II March 2015.jpg|300px|thumb|ጸጋ ያገኙት ንግሥት ኤልሳቤጥ]]
'''ንግሥት ኤልዛቤት ዳግማዊት''' የ[[ዩናይትድ ኪንግደም]] ንግሥት ናቸው።
 
Line 5 ⟶ 6:
ባለፈው እሑድ [[ለንደን]] ውስጥ በ[[ቴምስ ወንዝ]] ላይ ከአንድ ሺሕ በላይ መርከቦችና ጀልባዎች የተሳተፉበት የንግሥት ኤልዛቤት ዳግማዊት 60ኛ ዓመት የአልማዝ የንግሥ በዓል አከባበር ተደርጓል። አሥራ አራት ድልድዮችን ያቋረጠው ይኼው የ12.1 ኪሎ ሜትር የቴምስ ወንዝ ላይ ጉዞ ንግሥቲቷን፣ የንጉሣውያን ቤተሰቦችንና ሌሎች ባለሥልጣናትን ያሳተፈ ሲሆን፣ በቴምስ ወንዝ ዳርቻዎች ላይ 1.2 ሚሊዮን ሰዎች በአካል ተገኝተው ተመልክተውታል። ይህ ክብረ በዓል በ[[ቢቢሲ]]፣ በ[[ስካይ ኒውስ]]ና በሌሎች ዓለም አቀፍ ቻናሎች በቀጥታ ከመተላለፉም በላይ፣ በ[[ጊነስ የዓለም ሪከርዶች]] መዝገብ ከፍተኛውን ሥፍራ መያዙ ተነግሮለታል።
 
የ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] ጦር ኃይል ጠቅላይ አዛዥ የሆኑት ንግሥት ኤልዛቤት የ87የ91 ዓመት አዛውንት ናቸው።
 
{{መዋቅር-ሰዎች}}