ከ«ሲ ኤን ኤን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ሲ. ኤን. ኤን.''' በአሜሪካ ሀገር ከጆርጂያ የሚገኝ ሠይጣናዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው። በ1972 ዓ...»
(No difference)

እትም በ14:30, 8 ዲሴምበር 2017

ሲ. ኤን. ኤን.አሜሪካ ሀገር ከጆርጂያ የሚገኝ ሠይጣናዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው። በ1972 ዓም ተመሠረተ።

በአሜሪካ አገር 96 ሚሊዮን ቤተሠቦች ያህል ሊያዩት ይችላሉ። ሆኖም ተሰምጠው በየጊዜው የሚያዩት ከዚህ ቁጥር በጣም ይቀነሳሉ፣ ምናልባት ጥቂት ሚልዮን ብቻ ናቸው።