ከ«ፕሮቴስታንት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

168 bytes added ፣ ከ3 ዓመታት በፊት
'''ፕሮቴስታንት''' የ[[ክርስትና]] አይነት ነው። የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ከ[[ሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን]] በ16ኛ ክፍለ ዘመን በ[[አውሮፓ]] ተለይተው የሮማ [[ፓፓ]] መሪነትመሪነትና ከወንጌል ጋር አይስማማም በማለት በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ያለው ሥርዓተ ትምህርት የማይቀበሉ ናቸው። ስሙ «ፕሮቴስታንት» የተነሣየመነጨው ከ[[ሮማይስጥ]] ቃል ''protestare'' (መቃወም) ከሚል ቃል ሲሆን የሮማ ፓፓካቶሊክን የሚቃወሙት ወገኖች ማለት ነበር። በሮሜ ፓፓ መሪነት «ተቃዋሚዎች» ሲባሉ ግን ፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያን ሁሉ [[የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት]]ንና [[ትምህርተ ሥላሴ]]ን በሙሉ የሚቀበሉ ናቸው።
 
==በወላይታ==
Anonymous user