ከ«አብርሀም ሊንከን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Abrahamlincoln.jpg|200px|thumb|አብርሀም ሊንከን]] '''አብርሀም ሊንከን''' ([[እንግሊዝኛ]]፦ ''Abraham Lincoln''፣ [[የካቲት ፮]] ቀን [[1801|፲፰፻፩]] ዓ.ም. - [[ሚያዝያ ፰]] ቀን [[1857|፲፰፻፶፯]] ዓ.ም. ድረስ የኖሩ) ከ[[1853|፲፰፻፶፫]] ዓ.ም. እስከ [[1857|፲፰፻፶፯]] ዓ.ም. ድረስ ፲፮ኛው [[የአሜሪካ ፕሬዚዳንት]] ነበሩ። [[1857|፲፰፻፶፯]] ዓ.ም. ከ[[አሜሪካ የእርስ በርስ ጦርነት]] ፍጻሜ በኋላ [[ጆን ዊልክስ ቡዝ]] በተባለ ነፍሰ ገዳይ እጅ በጥይት ተመትተው ተገደሉ።
 
የአብርሀም አባት ማሀይም ገበሬ ቢሆንም፣ አብርሀም ከልጅነት ጀምሮ እራሱን በትጋት ያስተምር ነበር። በ[[1826|፲፰፻፳፮]] ዓ.ም. ለ[[ኢሊኖይ]] ክፍለ ሀገር ምክር ቤት መቀመጫ ተመረጡ። የሕግ ትምህርት በጠንካራ ትጉነት አጥንቶ የሕግ ባለሙያ ሆነ። ከ[[1829|፲፰፻፳፱]] ዓ.ም. ጀምሮ የ[[ባርነት]] ተቃዋሚ ሆነ። ከ[[አፍሪካ]] የተወሰዱት ጥቁር ሕዝቦች በ[[ግብርና]] መሥራት እንዲገደዱ ትክክለኛ ወይም ጥሩ ሀሣብ አይደለም ብለው አመኑ። ዳሩ ግን በ[[1834]] ብዙ ባርያዎች ባገለገሉበት ቤተሠብ ውስጥ ያደገችውን ሚስታቸውን [[ሜሪ ቶድ]]ን አገቡ። ሜሪ ያለ ባርያዎች ከባልዋ ጋር መኖር ትንሽ የተቸገሩ ቢሆነም ከጊዚከጊዜ ብዛት ግን ለመደዉለምደዉ 4 ወንድ ልጆችን በተከተሉት አመታት ወለዱ።
 
በ[[1838|፲፰፻፴፰]] ዓ.ም. የአሜሪካ ፕሬዚዳንት [[ጄምስ ፖልክ]] በ[[ሜክሲኮ]] ላይ ጦርነት ባደረገ ጊዜ አብርሀም ሊንከን የዚህን ጦርነት ተቃዋሚ ነበሩ። በ[[1846|፲፰፻፵፮]] ዓ.ም. የባርነት ተቃዋሚዎች ወገን [[ሪፐብሊካን ፓርቲ (አሜሪካ)|ሪፐብሊካን ፓርቲ]] መሥርተው አብርሀም ከፍተኛ ሚና አጫወቱ። በ[[1852|፲፰፻፶፪]] ዓ.ም. የፕሬዚዳንትነት ምርጫ ዘመቻ፣ እሳቸው የሪፐብሊካን ዕጩ ሆኑ። ምርጫው በተደረገበት ቀን በ[[ጥቅምት ፳፰]] ቀን [[1853|፲፰፻፶፫]] ዓ.ም.፣ ሊንከን አሸነፉ።
መስመር፡ 7፦
ይህም የሆነ የሕዝቡ ብዛት በአገሩ ስሜን እየኖረ የሬፑብሊካን ደጋፊዎች ነበሩ። በስሜኑ ክፍላገሮች ደግሞ፣ ባርነት ከዚህ በፊት ተክለክሎ ነበር። በአሜሪካ ደቡብ በተገኙ ክፍላገሮች ግን ባርነት ገና የተለመደ ከመሆኑ በላይ በ[[ጥጥ]] የተመሠረተው የምጣኔ ሀብታቸው አስፈላጊነት መሰላቸው። ስለዚህ የባርነት ተቃዋሚ ሊንከን ፕሬዚዳንት መሆኑ በደቡብ ያሉት ክፍላገሮች ከአሜሪካ መገንጠላቸው ማለት ነበር። እንዲሁም ከምርጫው ቶሎ ተቀጥሎ ማዕረጉንም እንኳን ገና ሳይይዙ፣ [[ሳውዝ ካሮላይና]] በ[[ታኅሣሥ ፲፪]] ቀን [[1853|፲፰፻፶፫]] ዓ.ም. መገንጠሏን አወጀች። በጥቂት ግዜ ውስጥ ሌሎች የደቡብ ክፍላገሮች እንዲህ አዋጁና በ[[ጥር ፳፭]] ቀን [[ቴክሳስ]] ፯ኛው ሆነ። ከዚያ ቀጥሎ እነዚህ ፯ ክፍላገሮች በ[[ሞንትጎመሪ፣ አላባማ]] ተባብረው አዲሱ መንግሥት [[የአሜሪካ ኮንፌዴራት ክፍላገሮች]] (CSA) ተባሉ። በ[[የካቲት ፳፮]] ቀን ሊንከን የፕሬዚዳንትነቱን ማዕረግ በተቀበሉበት ቀን አገሩ በተግባር በሁለት ተከፋፍሎ ነበር። የደቡብ ፕሬዚዳንት [[ጄፈርሰን ዴቪስ]] ሆኑ። የደቡብ ክፍላገሮች ለጦርነት ተዘጋጁና ምሽጎች ከUSA ሠራዊት ሊይዙ ጀመር። በ[[ሚያዝያ ፭]] ቀን [[ፎርት ሰምተር]] ምሽግ በሳውስ ካሮላይና በግፍ ስለ ተያዘ ጦርነቱ ጀመረ። ስለዚህ ሊንከን ከስሜኑ ፸፭ ሺ ሰዎች ለዘመቻ ጠሩ። ከዚህ በኋላ ሌላ አራት ደቡብ ክፍላገሮች ተገንጥለው ለCSA ተጨመሩ። የደቡብ ዋና ከተማ ለ[[ዋሺንግተን ዲሲ]] ቅርብ ወደ ሆነው ወደ [[ሪችሞንድ፣ ቪርጂንያ]] ተዛወረ።
 
በጦርነቱ የስሜን ሠራዊት ከብዛታቸው የተነሣ በአራት ዓመት ውስጥ አሸነፉ። በዚህ ጊዜ ላይ ሊንከን ለአመጸኖቹ ባርዮች ነጻነት አዋጁ። ያላመጹ ዜጎች ባርያዎች ግን በዚያን ግዜ ነጻ አልወጡም። በ[[1856|፲፰፻፶፮]]ዓ.ም.ምርጫ ሊንከን በቀላል ለሁለተኛ ጊዜ ለፕሬዚዳንትነት ተመረጡ። በ[[ሚያዝያ ፪]] ቀን [[1857|፲፰፻፶፯]] ዓ.ም. የኮንፌደራት ሠራዊት እጁን ሰጠ። ነገር ግን [[ሚያዝያ ፯]] ቀን የመድረክ ትርዒት ሲያዩ በነፍሰ ገዳዩ በ[[ጆን ዊልክስ ቡዝ]] እጅ በጥይት ተመትተው በማግሥቱ ሞቱ። ከዚህም ትንሽ በኋላ [[ባርነት]] በሕግ በሙሉ ተክለክሎ የተረፉት ባርያዎች ነጻነት አገኙ።
 
[[መደብ:የአሜሪካ መሪዎች]]