ከ«የፈረንጅ አጋዘን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 4፦
 
እነዚህ እንስሳት በ[[ኢትዮጵያ]] አይገኙም፤ የነርሱም [[ቀንድ]] ከሌሎች [[አጋዘን]] ወይም ከ[[ድኩላ]] በፍጹም ይለያል። የፈረንጅ አጋዘን በጣም ብዙ ኃያል ቀንድ አለው፣ ይህም እንደ [[ጥርስ]] ነው እንጂ እንደ ሌሎች ቀንዶች ከ[[ኬራቲን]] አይሠራም።
 
በዚህ አስተኔ ውስጥ [[ታላቅ ፈረንጅ አጋዘን]] ወይም በ[[እንግሊዝኛ]] Moose / Elk /ሙስ/፣ /ኤልክ/ ይገኛል።
 
{{መዋቅር}}