ከ«ጪን ሽኋንግ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Qin shihuangdi c01s06i06.jpg|300px|thumb|ጪን ሽኋንግ (18ኛው ክፍለ ዘመን ተሳለ።) ]]
'''ጪን ሽኋንግ''' ([[ቻይንኛ]]: 秦始皇) በ[[267 ዓክልበ.]] ተወልዶ የልደቱ ስም '''ዪንግ ጀንግ''' (嬴政) ነበረ። ከ[[254 ዓክልበ.]] እስከ [[229 ዓክልበ.]] ድረስ በ[[ቻይና መንግሥታት ጦርነት ዘመን]] [[የጪን መንግሥት]] ንጉሥ ነበሩ። በ229 ዓክልበ. ደግሞ ቻይናን በማዋሐድ የመላ ቻይና ንጉሠ ነገሥት ሆኑ። በ[[218 ዓክልበ.]] እስካረፉበት ዓመት ድረስ ነገሡ።
{{መዋቅር-ታሪክ}}