ከ«የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
restore properly formatted version, new text at bottom to be formatted & merged
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Priesterweihe in Schwyz 2.jpg|470px|thumb|የሮሜ ቄሳውንት በስዊስ አገር]]
'''የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን''' ከ[[ክርስትና]] ዋና አብያተ ክርስቲያናት ቅርንጫፎች አንዱ ነው።
 
ከ[[ቫቲካን ከተማ]] በላይ በአሁኑ ወቅት [[የመንግሥት ሃይማኖት]] በ[[ኮስታ ሪካ]]፣ [[ሊክተንስታይን]]፣ [[ማልታ]]፣ እና [[ሞናኮ]] ነው። በተጨማሪ በ[[አንዶራ]]፣ [[አርጀንቲና]]፣ [[ዶሚኒካን ሪፐብሊክ]]፣ [[ኤል ሳልቫዶር]]፣ [[ፓናማ]]፣ [[ፓራጓይ]]፣ [[ፔሩ]]ና [[ፖላንድ]]፣ እንዲሁም በ[[ፈረንሳይ]]ና በ[[ስዊስ]] ክፍላገራት ውስጥ የመንግሥት ድጋፍ ወይም ዕውቅና በይፋ ተስጥቷል።
 
የ[[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ሐዋርያ [[ቅዱስ ጴጥሮስ]] ወደ [[ሮሜ]] ከተማ ሔደው የሮሜ ቤተክርስቲያን መጀመርያ መሪ (ኤጲስ ቆጶስ) እንደ ሆኑ ይታመናል። ከዚያ የሮሜ ኤጲስ ቆጶስ ወይም [[ፓፓ]] ከ[[ኢየሩሳሌም]]፣ [[አንጾኪያ]]፣ [[እስክንድርያ]] ጵጵሳት ጋራ የመላው ክርስቲያን ዓለም መሪዎች ሆኑ።
 
በ[[372]] ዓም [[የተሰሎንቄ ዐዋጅ]] ከንጉሥ [[ቴዎዶስዮስ]]ና ከጵጵሳት ወጥቶ [[የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት]]ና [[ትምህርተ ሥላሴ]] [[የሮሜ መንግሥት]] [[መንግሥት ሃይማኖት]] እንድሆኑ አደረጋቸው። በዚህ ወቅት የመላው ቤተክርስቲያን ስም በይፋ «አንዲቱ ቅድስት ካቶሊክ ኦርቶዶክስና ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን» ነበር።
 
በ[[443]] ዓም ከ[[ከልቄዶን ጉባኤ]] በኋላ የሮሜ ፓፓ ከአንጾኪያና ከእስክንድሪያ ጵጵሳት በ[[ኢየሱስ]] [[ተዋሕዶ]] ባሕርይ ክርክር ሳቢያ ተለይተው፣ በኋላ በዘልማድ የፓፓ ሃይማኖት «ካቶሊክ-ኦርቶዶክስ»፣ የተዋሕዶም «ሐዋርያዊ» በመባል ታወቁ።
 
እንደገና በ[[1046]] ዓም ከ«[[ታላቅ መነጣጠል]]» ቀጥሎ የ[[ቁስጥንጥንያ]] ጳጳስ ከሮሜ ፓፓ ሲለያዩ፣ ከዚያ በዘልማድ የፓፓ ሃይማኖት «ካቶሊክ»፣ የቁስጥንጥንያም «ኦርቶዶክስ» («[[ምሥራቅ ኦርቶዶክስ]]») በመባል ታወቁ።
 
(በኦፊሴል ግን እነዚህ አብያተ ክርስቲያን ሁሉ «ካቶሊክ» (ሁሉን-አቅፍ)፣ «ኦርቶዶክስ» (ትክክለኛ ትምህርት) እና «ሐዋርያዊ» ለሚሉ ስያሜዎች ይግባኝ ያደርጋሉ።)
 
እንደገና ከ[[1515]] ዓም ጀምሮ በ[[ፕሮቴስታንት ንቅናቄ]] አንዳንድ አገራት ከሮሜ ፓፓ መሪነት ተለይተው የ[[ፕሮቴስታንት]] አብያተ ክርስቲያናት መሠረቱ።
 
አሁን የሮሜ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን እጅግ በሰፊ በብዙ አገራት በዓለሙ ይገኛል። የሮሜ ፓፓ አሁንም እንደ ወትሮ መሪያቸው ነው። በዚሁ ወቅት የሮሜ ፓፓ ማዕረግ የያዘው «ፓፓ [[ፍራንሲስ]]» ተብሏል።
 
==(text to be formatted and merged)==
 
የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን, የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በመባልም ይታወቃል, በዓለም ላይ ከ 1.29 ቢሊዮን በላይ አባላት ያሉት ዓለም አቀፍ የክርስትያን ቤተ ክርስቲያን ናት. በአለማችን እጅግ ጥንታዊ ከሆኑት ሃይማኖታዊ ተቋማት አንዷ በመሆን, በምዕራቡ ዓለም ታሪክና እድገት ውስጥ ትልቅ ሚና ተጫውታለች. ጳጳሱ በመባል የሚታወቀው የሮማው ጳጳስ, የቤተክርስቲያን መሠረተ እምነቶች በኒቂያው የሃይማኖት መግለጫ ውስጥ ተጠቃለው ቀርበዋል. ዋናው ማዕከላዊው ቅዱስ ቅድስተ ቅዱሳን በቫቲካን ከተማ በሮማ ኢጣሊያ ውስጥ ይገኛል.
 
Line 10 ⟶ 30:
ካቶሊኮች በመላው ዓለም የሚኖሩት በተልእኮዎች, በዲያስፖራዎች, እና በተለዋወጦች ነው. ከ 20 ኛው መቶ ዘመን ጀምሮ አብዛኛዎቹ በደቡባዊ ሄመዝፊው ውስጥ አውሮፓ ውስጥ ዓለማዊነት ስለማይታወቁ እና በመካከለኛው ምስራቅ ላይ ስደትን ያሻብባሉ.
 
ከ 20 ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ አንስቶ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ስለ ጾታ ግንኙነት, ለሴቶች መሾም አለመቀበሏን እና የወሲብ ጥቃት ጉዳዮችን እንዴት እንዳዛባ በመግለጽ ተችሷል.

{{መዋቅር-ሃይማኖት}}
 
[[መደብ:የክርስትና ክፍልፋዮች]]