ከ«ንግድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
+img
መስመር፡ 1፦
[[File:Accarias de Sérionne - Intérêts des nations de l'Europe, dévélopés relativement au commerce, 1766 - 5790093.tif|miniatura|''Intérêts des nations de l'Europe, dévélopés relativement au commerce'', 1766]]
'''ንግድ''' በመሰረቱ እጅግ በጣም ጥንታዊ የሰዉ ልጆች እንቅስቃሴ ነዉ። ሰዉ ማንኛዉንም የፈለገዉን ቁሳቁስ ማሙዋላት የማይችል ስለሆነ የግድ በተሰማራበት ሙያ የሚያገኘዉን የስራ ዉጤት ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ነገር ግን እሱ ራሱ ማምረት የማይችላቸዉን ነገሮች ለማግኘት ሲል የሚያካሄደዉ የምርቶች ልዉዉጥ ሂደት ነዉ።