ከ«የመሬት መንቀጥቀጥ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
'''የመሬት መንቀጥቀጥ''' (ወይም '''ርዕደ መሬት''') በ[[መሬት]] ውስጥ በታመቀ ሃይል ልቀት የተነሳ ሲሰሚክ ሞገዶች ወይም seismic waves በሚባሉ ሞገዶች አማካኝነት የሚመጣ የተፈጥሮ አደጋ ነው። አደጋው በ ሬክታር የመለኪያ መሳሪያ የሚለካ ሲሆን ሲስሞግራፍ ወይም ሲስሞሜትርም ለመለኪያነት ያገለግላሉ።
[[ስዕል:USGS magnitude 8 earthquakes since 1900.svg|350px|thumb|ከ1900 - 2015 እ.ኤ.አ. ከ8.0 በላይ የሆኑት መንቀጥቀጦች፣ ክቡ የሞቱት ብዛት ያሳያል። በተጨማሪ ከ8.0 በታች የነበሩት ብዙ ገድለዋል።]]
|