ከ«የፕላቶ አካዳሚ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥNo edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Sanzio 01.jpg|600px|thumb|«የአቴና ትምህርት ቤት» በ[[ራፋኤሎ]] በ1502 ዓም እንደ ተሳለ።]]
'''የፕላቶ አካዳሚ''' ([[ግሪክኛ]]፦ አካዴሚያ፣ ሄካዴሚያ) በ[[አቴና]]፣ [[ግሪክ አገር]] በ[[ፕላቶ]] የተመሠረተ [[የጥንት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት|ጥንታዊ የከፍተኛ ትምህርት ቤት
ቦታው በአቴና ከተማ በቅዱስ የ[[ወይራ]] ደን አጠገብ ነበረ። ግሪካዊ ፈላስፎች በፕላቶ መኖሪያ ይሰብስቡ ጀመር። እንደ ዘመናዊ ትምህርት ቤት አስተማሪና ተማሮች ተለይተው ሳይሆን፣ ከፍተኛ እና ታቸኛ አባላት ነበሩ። ሴቶች አባላትም ነበሩ። ትምህርቱ በጥያቄና መልስ ይካሄድ ነበር።
|