ከ«የፕላቶ አካዳሚ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
'''የፕላቶ አካዳሚ''' ([[ግሪክኛ]]፦ አካዴሚያ፣ ሄካዴሚያ) በ[[አቴና]]፣ [[ግሪክ አገር]] በ[[ፕላቶ]] የተመሠረተ የከፍተኛ ትምህርት ቤት አቋም ነበር። ከ395 እስከ 94 ዓክልበ. እና እንደገና ከ402-521 ዓም ቆየ።
 
ቦታው በአቴና ከተማ በቅዱስ የ[[ወይራ]] ደን አጠገብ ነበረ። ግሪካዊ ፈላስፎች በፕላቶ መኖሪያ ይሰብስቡ ጀመር። እንደ ዘመናዊ ትምህርት ቤት አስተማሪና ተማሮች ሳይሆንተለይተው ሳይሆን፣ ከፍተኛ እና ታቸኛ አባላት ነበሩ። ሴቶች አባላትም ነበሩ። ትምህርቱ በጥያቄና መልስ ይካሄድ ነበር።
 
በተቋሙ ውስጥ ከተማሩት ጥናቶች መካከል በተለይ [[ፍልስፍና]]፣ [[ሥነ ቁጥር]]፣ [[ሥነ ፈለክ]] ነበሩ። በመግቢያ ላይ «ከ[[ጂዎሜትሪ]] ተመራማሪዎች በቀር ማንም አይግባ» የሚል መፈክር እንደ ተለጠፈ ተብሏል።