ከ«የፕላቶ አካዳሚ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Sanzio 01.jpg|600px|thumb|«የአቴና ትምህርት ቤት» በ[[ራፋኤሎ]] በ1502 ዓም እንደ ተሳለ።]]
 
'''የፕላቶ አካዳሚ''' ([[ግሪክኛ]]፦ አካዴሚያ፣ ሄካዴሚያ) በ[[አቴና]]፣ [[ግሪክ አገር]] በ[[ፕላቶ]] የተመሠረተ ከፍተኛየከፍተኛ ትንህርትትምህርት ቤት አቋም ነበር። ከ395 እስከ 94 ዓክልበ. እና እንደገና ከ402-521 ዓም ቆየ።
 
ቦታው በአቴና ከተማ በቅዱስ የ[[ወይራ]] ደን አጠገብ ነበረ። ግሪካዊ ፈላስፎች በፕላቶ መኖሪያ ይሰብስቡ ጀመር። እንደ ዘመናዊ ትምህርት ቤት አስተማሪና ተማሮች ሳይሆን ከፍተኛ እና ታቸኛ አባላት ነበሩ። ሴቶች አባላትም ነበሩ። ትምህርቱ በጥያቄና መልስ ይካሄድ ነበር።