ከ«የፕላቶ አካዳሚ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 13፦
በ94 ዓክልበ. የ[[ሮሜ መንግሥት]] አለቃ [[ሱላ]] ከተማውን በሠራዊት ይዞ ተቋሙንና የወይራ ደኑን አጠፋ።
 
አዲስ የፕላቶ አካዳሚ በ395 ዓ.ም. ተመሰረተ። ርዕዮተ አለሙ የ[[ፕሎቲኖስ]] ትምህርት አሁን «[[አዲስ ፕላቶኒስት]]» የተባለው ፍልስፍና ነበር። ይህ የፕሎቲኖስ ፍልስፍና ለማንምዘዴ ለማንኛውም ሃይማኖት መሠረታዊ ሆነ፤ ማለትም ለ[[አረመኔነት]] (ቅሬታ)፣ ለ[[ኖስቲሲስም]]፣ ለ[[ክርስትና]]ም፣ ለ[[እስልምና]]ም ሁሉ፣ «አዲስ ፕላቶኒስም» የፍልስፍና መሠረት ሆነ። ነገር ግን ትምህርት ቤቱ እራሱ የአረመኔነት ቅሬታ ስለ ነበር፣ የ[[ቢዛንታይን]] ንጉሰ ነገሥት [[ዩስጢኒያኖስ]] በ521 ዓም. ተቋሙ እንዲዘጋ አዘዘ።
 
{{መዋቅር-ትምህርት}}