ከ«የፕላቶ አካዳሚ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «600px|thumb|«የአቴና ትምህርት ቤት» በ[[ራፋኤሎ በ1502 ዓም እንደ ተሳለ።]] '''የፕላቶ አካ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 5፦
ቦታው በአቴና ከተማ በቅዱስ የ[[ወይራ]] ደን አጠገብ ነበረ። ግሪካዊ ፈላስፎች በፕላቶ መኖሪያ ይሰብስቡ ጀመር። እንደ ዘመናዊ ትምህርት ቤት አስተማሪና ተማሮች ሳይሆን ከፍተኛ እና ታቸኛ አባላት ነበሩ። ሴቶች አባላትም ነበሩ። ትምህርቱ በጥያቄና መልስ ይካሄድ ነበር።
 
በተቋሙ ውስጥ ከተማሩት ጥናቶች መካከል በተለይ [[ፍልስፍና]]፣ [[ሥነ ቁጥር]]፣ [[ሥነ ፈለክ]] ነበሩ። በመግቢያ ላይ «ከ[[ጂዎመትሪጂዎሜትሪ]] ተመራማሪዎች በቀር ማንም አይግባ» የሚል መፈክር እንደ ተለጠፈ ተብሏል።
 
[[አሪስጣጣሊስ]] ከ375 እስከ 355 ዓክልበ. በዚያ አባል ነበረ፣ ከዚያ የራሱን ትምህርት ቤት [[ሊሲየም]] ጀመረ። ፕላቶ በ355 አክልበ. አረፈና እስከ 274 ዓክልበ. ድረስ የነበሩት አስተዳዳሪዎች ከፕላቶ ፍልስፍና በላይ ምንም ይፋዊ ርዕዮተ አለም አላስተማሩም።