ከ«ካንጋሮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 10፦
የካንጋሮችን ፆታ የሚለየው ሴቱ ደረቷ ላይ ባለው ከረጢት መሰል ነገር እና በመራቢያ አካሎቻቸው ነው።
 
ካንጋሮዎች በሚወለዱ ጊዜ ቁመታቸው 1 ኢንች፣ ክብደታቸውም 1 ግራም ብቻ ነው። ልክ እንደተወለዱም ያለማንም እርዳት (አጋዥ) በ[[ደመነፍስ]] በመንሸራተት እናታቸው ደረት ላይ ወዳለው ከረጢት ይገባሉ።
 
ከዛም ለ7 ወር በእናታቸው ሆደ ከረጢት ዉስጥ ቆይተው አድገው ይወጣሉ።