ከ«ካንጋሮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 21፦
 
አዉስትራሊያም ለተለያዩ የአለም ሃገራት የካንጋሮ ስጋን በመላክ ከፍተኛ የሆነ የገቢ ምንጭ ሆኖታል።
 
==ስም==
 
«ካንጋሮ» የሚለው ቃል በ[[እንግሊዝኛ]] (Kangaroo /ካንጋሩ/) በኩል፣ የተወሰደው ከአውስትራልያ ኗሪ ቋንቋ [[ጉጉ ይምጥርኛ]] ቃል «ካንጉሩ» ነው። ይህም ማለት «ምሥራቅ ግራጫ ካንጋሮ» ነበር።
 
==ዝርዮች==