ከ«ካንጋሮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 21፦
 
አዉስትራሊያም ለተለያዩ የአለም ሃገራት የካንጋሮ ስጋን በመላክ ከፍተኛ የሆነ የገቢ ምንጭ ሆኖታል።
 
==ዝርዮች==
አራት ካንጋሮ ዝርዮች በአውስትራልያ አሉ፦
 
* [[ቀይ ካንጋሮ]]
* [[ምሥራቅ ግራጫ ካንጋሮ]]
* [[ምዕራብ ግራጫ ካንጋሮ]]
* [[ድኩሌ ካንጋሮ]]
 
እንዲሁም በአውስትራልያና በ[[ኒው ጊኒ]] ላይ ከካንጋሮ አነስተኛ የሆኑት በርካታ ሌሎች ተመሳሳይ እንስሶች አሉ፣ እነዚህ [[ዋላቢ]]፣ [[ዋላሩ]]፣ እና [[የዛፍ ካንጋሮ]] ናቸው። በተጨማሪ የተዘመደው [[አይጥ ካንጋሮ]] በአውስትራልያ አለ። ከዚህም ሌላ በ[[ስሜን አሜሪካ]] በ[[ዘራይጥ]] ክፍለመደብ ውስጥ [[ካንጋሮ አይጥ]] የተባለ ፍጡር አለ።
 
[[መደብ:አውስትራልያ]]