ከ«ድቡልቡል ትል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥNo edit summary |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 6፦
እጅግ ደቂቅ ዘአካል የሆኑት አይነቶች የትም ቦታ ይገኛሉ ሲባል ይህም በ[[ላይኛ አፈር]]፣ በ[[ውቅያኖስ]]፣ ወይም በሌላ ሕይወት ውስጥ አሉ ማለት ነው። በ[[1906]] ዓም ሳይንቲስቱ [[ኔሰን ካብ]] እንዳለ፣
:::<big>«ባጭሩ፣ በአለም ውስጥ ያለው ቁስ ሁሉ፣ ከድቡልቡል ትል በቀር፣ ወደ ሌላ አለም ቢጠረግ ኖሮ፣ አለማችን ደብዛዛ ሆኖ ሊታወቅ የሚችል ገና ቀርቶ ይሆን ነበር። እኛም፣ ሥጋ የሌለን መናፍስት ሁነን፣ ከዚያ ልንመርምረው ብንችል ኖሮ፣ ተራሮቹ፣ ኮረብቶቹ፣ ሸለቆቹ፣ ወንዞቹ፣ ሐይቆቹና ባሕሮቹ በድቡልቡል ትል ሰፈፍ ተወክለው እናገኛቸው ነበር።
[[መደብ:እንስሳት]]
|