ከ«መብረቅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
ፋይሉ «Lightnings_sequence_2_animation.gif» ከCommons ምንጭ በJameslwoodward ዕጅ ጠፍቷል! ምክንያቱም፦ per c:Commons:Deletion requests/File:Lightnings sequence 2 animation.gif
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Lightnings sequence 2 animation.gif|thumb|275px|መብረቅ ሲወድቅ]]
 
[[ከባቢ አየር|የከባቢያችን አየር]] በ[[ነጎድጓድ]] በታጀበ ብርቅርቅታ ውስጡ ያዘለውን [[ኮረንቲ]] ወደ [[ምድር]] ሲወረውረው '''መብረቅ''' እንለዋለን። መብረቅ ብዙን ጊዜ ከ[[ዝናብ]] ጋር ተያይዞ ይምጣ እንጂ ከ[[እሳተ ጎሞራ]] ወይም ደግሞ ከ[[አውሎንፋስ]] ጫፍ ላይ ተፈናጥቆ ወደምድር የመምዘግዘግ ባህርይም ያሳያል። ከከባቢው አየር በሚነሳው ኮረንቲ የሚወድቀው መብረቅ፣ ጫፉ እስክ 60ሺህ [[ሜትር]] በአንድ [[ሰከንድ]] ውስጥ መሄድ ይችላል፣ ሙቀቱ ደግሞ እስከ 30 ሺህ ዲግሪ [[ሴንቲግሬድ]] ያደርሳል። ከዚህ ሙቀቱ የተነሳ በ[[አሸዋ]] ላይ ቢወድቅ አሸዋውን በማቅለጥ [[ፉልገራይት]] ወደሚባለው የ[[መስታውት]] አይነት በቅጽበት ይቀይረዋል።