ከ«Z» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ ሎሌ መጨመር {{Commonscat}} |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 22፦
የ«Z» መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] «[[ዛይን]]» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የ[[መኮትኮቻ]] ስዕል መሰለ። ለዚህ ተመሳሳይ [[የግብጽ ሀይሮግሊፍ]] ነበር። ቅርጹ ከዚያ በ[[ፊንቄ]] ([[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በ[[ግሪክ አልፋቤት]] "[[ዜታ]]" (Ζ ζ) ደረሰ።
በነዚህ አልፋቤቶች ሁሉ እንዲሁም በ[[ጥንታዊ ኢታሊክ አልፋቤት]]፣ ይህ ፊደል '''𐌆''' (Z ወኡም /ዝ/)
ሆኖም የ/ዝ/ ድምጽ በ[[ግሪክኛ]] ስለተገኘ፣ በጊዜ ላይ የግሪክ ወይም የሌሎችም ቋንቋዎች ቃላት በሮማይስጥ ለመጻፍ የ/ዝ/ ምልክት አስፈላጊነት እንደገና ታየ። ስለዚህ ከ[[85]] ዓም ግድም በኋላ የግሪኩ ቅርጽ '''Z''' እንደገና ለዚህ ድምጽ ወደ ሮማይስጥ ተበደረ። በቀድሞው ሰባተኛው ሥፍራ አዲሱ ፊደል [[G]] ተሳክቶ ስለ ሆነ፣ Z አሁን መጨረሻውን ቦታ ወሰደ።
|