ከ«ካንጋሮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
¤በ2017 በቅርቡ የካንጋሮች ቁጥር በመጨመሩ በንብረት እና በሰዎች ላይ ጉዳት ማድረስ በመጀመራቸው የአዉስትራሊያ መንግስት ነፃ የአደን ፍቃድ ሰቶል።
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
 ¤'''ካንጋሮች''' በአንድ ሃገር ብቻ ነው ሚገኙትየሚገኙት፤ እሱም ምድረ አዉስትራሊያ[[አውስትራሊያ]] ናትናት። ለሃገሪቶምለሃገሪቱም እንደ ምልክት እና ብሄራዊ ገፅታ ([[አርማ]]) ተደርገው ይታያሉ።
¤የካንጋሮዎች መንጋ ሞብ ይባላል መንጋውም 10 እና ከአሲር በላይ ቁጥር ያላቸውን ካንጋሮች ይይዛል።
 
¤የካንጋሮዎች መንጋ «ሞብ» ይባላልይባላል፤ መንጋውም 10 እና ከአሲርከአስር በላይ ቁጥር ያላቸውን ካንጋሮች ይይዛል።
¤ትልቅ ወንድ ካንጋሮ 2 ሜትር ሲረዝም 90 ኪ.ግ ይመዝናል።
 
¤ትልቅ ወንድ ካንጋሮ 2 ሜትር ሲረዝም 90 ኪ.ግ ይመዝናል።
ሴቶም ክ ወንዱ በተቀራረበ መልኩ ትመዝናለች ትከብዳለች።
 
ሴቶምሴቱም ክ ወንዱክወንዱ በተቀራረበ መልኩ ትመዝናለች ትከብዳለች።
¤የካንጋሮችን ፆታ የሚለየው ሴቶሴቱ ደረቶደረቷ ላይ ባለው ከረጢት መሰል ነገር እና በመራቢያ አካሎቻቸው ነው።
አካሎቻቸው ነው።
 
¤ካንጋሮዎች በሚወለዱ ጊዜ ቁመታቸው 1ኢንች1 ኢንች፣ ክብደታቸውም 1ግራም1 ግራም ብቻ ነውነው። ልክ እንደተወለዱም ያለማንም እርዳት (አጋዥ) በመንሸራተት እናታቸው ደረት ላይ ወዳለው ከረጢት ይገባሉ።
 
ከዛም ለ 7ለ7 ወር በእናታቸው ሆደ ከረጢት ዉስጥ ቆይተው አድገው ይወጣሉ።
 
¤ ካንጋሮዎች በፍጥነት በሚሮጡበት ጊዜ ከ60-70 km ይጓዛሉ።
 
¤ ካንጋሮዎች ሚዛናቸውን ሚጠብቁትየሚጠብቁት በጭራቸው ነው።
 
¤ የካንጋሮ ስጋ በዉስጡ 2% ዝቅተኛ ቅባት የያዘ በመሆኑ እና በዉስጡ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን በመያዙ ለጤና ጠቃሚ ነው።
 
¤ አዉስትራሊያም ለተለያዩ የአለም ሃገራት የካንጋሮ ስጋን በመላክ ከፍተኛ የሆነ የገቢ ምንጭሆኖታል። ምንጭ ሆኖታል።
 
[[መደብ:አውስትራልያ]]

[[መደብ:አጥቢ እንስሳት]]