ከ«አይጥ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 19፦
|synonyms=
}}
'''አይጥ''' በ[[ኢትዮጵያ]] ውስጥ እንዲሁም በመላ ዓለም የሚገኝ [[አጥቢ]] እንስሳ ወገን ነው። ረጃጅም የፊት [[ጥርሶች]] ካላቸው [[ዘራይትዘራይጥ]] የሚባል የእንስሳት ቤተሰብክፍለመደብ አባል ናቸው። እነዚህ እንስሳት በተለያየ መጠን ሊገኙ ይችላሉ፤ ነገር ግን በዋነኛነት በፈጣን አካሄዳቸው፣ በረጅም [[ጅራት|ጅራታቸው]] እና በፀጉራም አካላታቸው ሊታወቁ ይችላሉ። Rattus በሚባል ወገን 64 ዝርያዎች ናቸው። በዋነኛነት ''[[ቡናማ አይጥ]]'' ወይም ''Rattus norvegicus'' እና ''[[ጥቁር አይጥ]]'' ወይም ''Rattus rattus'' ለሰው ልጆች ቀረቤታ አላቸው።
 
ከዚህም ወገን ውጭ ብዙ ሌሎች እንስሶች ደግሞ «አይጥ» በስማቸው አላቸው። በተለይም [[ትንሽ አይጥ]] (Mus) የሚባለው የዘራይጥ ወገን 30 ዝርያዎች ናቸው፣ እሱም በዘልማድ «አይጥ» ይባላል።