ከ«ንግድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 336677 ከ197.156.102.56 (ውይይት) ገለበጠ
መስመር፡ 4፦
 
==ታሪክ==
*3000 ዓክልበ. ግድም - በ[[ጥንታዊ ግብጽ]] ሠራተኞች ከ[[ፈርዖን]] የ[[ነጭ ሽንኩርት]]፣ [[ሽንኩርት]] ወዘተ. መቁነን በየቀኑ ይቀበላሉ። ይህም ለምግብ፣ እንዲሁም አንድላይ ለገንዘብና ለዘር (ለማትረፍ) ያገልግላል።
 
*2460 ዓክልበ. ? - [[ኦሬክ]] [[ገብስ]]ን ወደ [[አራታ]] አገር ይልካል፤ በምላሽም [[እንቁ]] ይጠይቃል። ስላልተላከ ግን ጦርነት ተከተለ (''[[ኤንመርካርና የአራታ ንጉሥ]]'' - [[አፈ ታሪክ]])
*2375 ዓክልበ. ግድም - [[ሱመር]] [[እህል]]ን ለ[[ኤላም]] [[ከብት]] በመለዋወጥ የዓለም መደበኛ [[ገበያ]] ተመሠረተ። በቅርብ ጊዜ [[ሱፍ]]፣ [[ብረታብረት]] (በተለይ [[ብር (ብረታብረት)|ብር]]፣ [[ወርቅ]]፣ [[ቆርቆሮ]]፣ [[መዳብ]])፣ እና [[ባርያ]]ዎች ይጨመራሉ።
*2300 ዓክልበ. ግ. - የ[[ድልሙን]] መርከቦች እንጨት ከማዶ ባህር ወደ [[ላጋሽ]] ያስገቡ ጀመር።