ከ«ሥነ-ፍጥረት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: Emoji በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit
መስመር፡ 106፦
#[[መንበረ መንግስት]] /መንበረ ስብሐት/፡- እግዚአብሔር በወደደው ምሳሌ ለፍጡራን የሚታይበት ነው፡፡ ለ[[ኢሳይያስ]] ለ[[ሕዝቅኤል]] ለ[[ወንጌላዊው ዮሐንስ]] በአምሳለ ንጉስ ታየቷቸዋል፡፡ ኢሳ.6፣1 ሕዝ.12፣6 ራዕ.4፣2 መዝ.10፣4 ሰማይ ውዱድን እንደ መሰረት አድርጎ ሰርቷታል፡፡
#[[ሰማይ ውዱድ]]፡- ከ[[ኪሩቤል]] ላይ ተዘርግቶ ለመንበረ መንግስት እንደ አዳራሽ ወለል ሆኖ የሚያገለግል ነው፡፡
#[[ኢየሩሳሌም ሰማያዊት]]፡- በፊት [[ሳጥናኤል]] የተፈጠረበት ኋላ የወጣባት ናት፡፡ ራዕ.12፣9 ይሁ.1፣6 በእለት ምጽአት በጎ የሰሩ ሰዎች የሚወርሷት የክርስቲያኖች ርስት ናት፡፡ ገላ.4፣4-26 ዕብ.12፣22 ዮሐ.14፣2 አስራ ሁለት ደጅ አላት፡፡ የደጆቿም ብርሃን ለዓይን እጅግ የሚስቡ ናቸው፡፡ የብርሃን መጋረጃም አላት፡፡ የ12ቱ ሐዋርያቱም ስም በመሰረቶቿ ላይ ተጽፎ ይገኛል፡፡ በዚህም ኢየሩሳሌም ሰማያዊት እግዚአብሔር የብርሃን ታቦትን ፈጥሮ አኑሮባታል፡፡ የአምላክአኑሮባታል፡፡የአምላክ ማደሪያ የሆነች [[ድንግል ማርያም]] ምሳሌ ናት፡፡ /ራዕ.11፣19/
#ኢዮር
#ራማ