ከ«የኦቶማን መንግሥት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

no edit summary
 
'''የኦቶማን መንግሥት''' ([[ኦቶማን ቱርክኛ]]፦ دَوْلَتِ عَلِيّهٔ عُثمَانِیّه ''ዴቭሌት-ኢ አሊየ-ኢ ኦስማኒየ'') ከ[[ሐምሌ ፳፮]] ቀን [[፲፪፻፺፩]] እስከ [[ጥቅምት ፲፰]] ቀን [[፲፱፻፲፮]] ዓ.ም. የነበረ መንግሥት ነው። በሥልጣኑ ከፍታ በ፲፮ኛው እና ፲፯ኛው ክፍለ ዘመናት የኦቶማን መንግሥት በደቡብ ምሥራቅ [[ኤውሮጳ]]፣ ደቡብ ምዕራብ [[እስያ]]ና ሰሜን [[አፍሪቃ]] የሚገኙ ቦታዎችን ይቆጣጠር ነበር።
 
'''ኦቶማን ቱርኮች''' [[ቱርክኛ]] የሚናገሩት የኦቶማን መንግሥት ህዝቦች የነበሩ ሲሆን የመንግሥቱ ወታደራዊና የባለሥልጣን የኅብረተሰብ ክፍሎች ነበሩ።
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}
8,739

edits