ከ«ሰንደቅ ዓላማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

395 bytes added ፣ ከ2 ዓመታት በፊት
no edit summary
[[ስዕል:Azriely Towers מגדלי עזריאלי (47).JPG|thumb|የ[[እስራኤል]] ሰንደቅ ዓላማ]]
'''ሰንደቅ ዓላማ''' በቋሚ ላይ እንዲውለበለብ የሚሰቀል ጨርቅ ነው። በድሮ ጊዜ መረጃ መለዋወጥ ዋነኛ ጥቅሙ ነበረ። በአሁኑ ጊዜ ግን የአንድን ሀገር ወይም ድርጅት ለመወከል ያገለግላል።
 
አቶ [[ከበደ ሚካኤል]] "ታሪክና ምሳሌ - ፩ኛ መጽሐፍ" በተባለው ድርሰታቸው ላይ፦ ሰንደቅ ዓላም የነጻነት ምልክት የአንድ ሕዝብ ማተብ፤ የኅብረት ማሰሪያ ጥብቅ ሐረግ ነው። «ተመልከት ዓላማህን፣ ተከተል አለቃህን።» ብለው አስፍረውታል።
 
«ሰንደቅ» የሚለው ቃል ከ[[ቱርክኛ]] «ሳንጃክ» ደረሰ። በ[[ኦቶማን ቱርክ]] ዘመን ይህም ከ«አላማ ሰንደቅ» በላይ «አስተዳደር ክልል» አመለከተ፣ ለምሳሌ [[የኖቪባዛር ሳንጃክ]] በዛሬው [[ሰርቢያ]] ዙሪያ እስካሁን «ሳንጃክ» ተብሏል።
 
== ሌሎች መጣጥፎች ==
8,739

edits