ከ«የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ጽሑፉ በ«hjhgifcfyciyifftftytdydtrdtrdytrststsyrsrsfrtrdtyrdytdty» ተተካ።
አንድ ለውጥ 343036 ከ50.248.239.43 (ውይይት) ገለበጠ
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Priesterweihe in Schwyz 2.jpg|470px|thumb|የሮሜ ቄሳውንት በስዊስ አገር]]
hjhgifcfyciyifftftytdydtrdtrdytrststsyrsrsfrtrdtyrdytdty
'''የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን''' ከ[[ክርስትና]] ዋና አብያተ ክርስቲያናት ቅርንጫፎች አንዱ ነው።
 
ከ[[ቫቲካን ከተማ]] በላይ በአሁኑ ወቅት [[የመንግሥት ሃይማኖት]] በ[[ኮስታ ሪካ]]፣ [[ሊክተንስታይን]]፣ [[ማልታ]]፣ እና [[ሞናኮ]] ነው። በተጨማሪ በ[[አንዶራ]]፣ [[አርጀንቲና]]፣ [[ዶሚኒካን ሪፐብሊክ]]፣ [[ኤል ሳልቫዶር]]፣ [[ፓናማ]]፣ [[ፓራጓይ]]፣ [[ፔሩ]]ና [[ፖላንድ]]፣ እንዲሁም በ[[ፈረንሳይ]]ና በ[[ስዊስ]] ክፍላገራት ውስጥ የመንግሥት ድጋፍ ወይም ዕውቅና በይፋ ተስጥቷል።
 
የ[[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ሐዋርያ [[ቅዱስ ጴጥሮስ]] ወደ [[ሮሜ]] ከተማ ሔደው የሮሜ ቤተክርስቲያን መጀመርያ መሪ (ኤጲስ ቆጶስ) እንደ ሆኑ ይታመናል። ከዚያ የሮሜ ኤጲስ ቆጶስ ወይም [[ፓፓ]] ከ[[ኢየሩሳሌም]]፣ [[አንጾኪያ]]፣ [[እስክንድርያ]] ጵጵሳት ጋራ የመላው ክርስቲያን ዓለም መሪዎች ሆኑ።
 
በ[[372]] ዓም [[የተሰሎንቄ ዐዋጅ]] ከንጉሥ [[ቴዎዶስዮስ]]ና ከጵጵሳት ወጥቶ [[የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት]]ና [[ትምህርተ ሥላሴ]] [[የሮሜ መንግሥት]] [[መንግሥት ሃይማኖት]] እንድሆኑ አደረጋቸው። በዚህ ወቅት የመላው ቤተክርስቲያን ስም በይፋ «አንዲቱ ቅድስት ካቶሊክ ኦርቶዶክስና ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን» ነበር።
 
በ[[443]] ዓም ከ[[ከልቄዶን ጉባኤ]] በኋላ የሮሜ ፓፓ ከአንጾኪያና ከእስክንድሪያ ጵጵሳት በ[[ኢየሱስ]] [[ተዋሕዶ]] ባሕርይ ክርክር ሳቢያ ተለይተው፣ በኋላ በዘልማድ የፓፓ ሃይማኖት «ካቶሊክ-ኦርቶዶክስ»፣ የተዋሕዶም «ሐዋርያዊ» በመባል ታወቁ።
 
እንደገና በ[[1046]] ዓም ከ«[[ታላቅ መነጣጠል]]» ቀጥሎ የ[[ቁስጥንጥንያ]] ጳጳስ ከሮሜ ፓፓ ሲለያዩ፣ ከዚያ በዘልማድ የፓፓ ሃይማኖት «ካቶሊክ»፣ የቁስጥንጥንያም «ኦርቶዶክስ» («[[ምሥራቅ ኦርቶዶክስ]]») በመባል ታወቁ።
 
(በኦፊሴል ግን እነዚህ አብያተ ክርስቲያን ሁሉ «ካቶሊክ» (ሁሉን-አቅፍ)፣ «ኦርቶዶክስ» (ትክክለኛ ትምህርት) እና «ሐዋርያዊ» ለሚሉ ስያሜዎች ይግባኝ ያደርጋሉ።)
 
እንደገና ከ[[1515]] ዓም ጀምሮ በ[[ፕሮቴስታንት ንቅናቄ]] አንዳንድ አገራት ከሮሜ ፓፓ መሪነት ተለይተው የ[[ፕሮቴስታንት]] አብያተ ክርስቲያናት መሠረቱ።
 
አሁን የሮሜ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን እጅግ በሰፊ በብዙ አገራት በዓለሙ ይገኛል። የሮሜ ፓፓ አሁንም እንደ ወትሮ መሪያቸው ነው። በዚሁ ወቅት የሮሜ ፓፓ ማዕረግ የያዘው «ፓፓ [[ፍራንሲስ]]» ተብሏል።
 
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}
 
[[መደብ:የክርስትና ክፍልፋዮች]]