ከ«ውክፔዲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 343022 ከ71.196.169.12 (ውይይት) ገለበጠ, RV, the spelling ውክፔዲያ is the current consensus, that's why it is in our logo per past discussion
fix: restore good version
መስመር፡ 11፦
በሌላ በኩል፣ ዉክፔዲያ አንድ ሰው ካለው የሙያ ችሎታ ይልቅ ለሚያበረክተው አስተዋፆ ትልቅ ግምት የሚሰጥ በመሆኑ፣ በተለያየ የእድሜ ክልል፣ ባህልና መነሻ (ዳራ) የሚገኝ ማንኛዉም ሰው የዉክፔዲያ አስገዳጅ ፖሊሲዎችን አሟልቶ እስከተገኘ ድረስ፣ ውክፔዲያ ላይ የፈለገውን መጣጥፍ እንዳንድስ የመጨመር አሊያም ማንኛዉም ውክፔዲያ ላይ የሚገኝ ሌላ ጽሑፍ፣ ማጣቀሻና ምስል የማየት የማሻሻልና የማረም አንዳደም ሙሉ ለሙሉ የመለዎጥና ፈቃድ አለው። በመሆኑም ዉክፔዲያ በተለያዩ አስተዋጾ አድራጎዎች በየጊዜው ማሻሻያ የሚደረግበት እንደመሆኑ መጠን፣ አድስ ከሚካተቱት መጣጥፎች ይልቅ ቀደም ሲል በድረ ገጹ የተካተቱ መጣጥፎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየታረሙና እየተሻሻሉ የሚሄዱ በመሆናቸው የተሻለ የሃሳብ ጥራት፣ የመረጃ ሚዛናዊነትና ሙሉዕነት እንደሚኖራቸው ይታመናል።
 
== የውክፔዲያ አመሰራረት ==አእምሮን ሁሉ የባረክ እግዚኣብሔር ታላቅ ነው
ዊክፔዲያ ነፃ ኦላይን መዝገበ-ዕዉቀትን (free encyclopedia) ለመፍጠር አላማ አድርጎ የተመሰረተና ቀደም ሲል [[ኑፔዲያ]] (Nupedia) በመባል የሚታወቅ ፕሮጀክት ዉጤት ነዉ። ኑፔዲያ ምንም እንኳን የተሻሻለ የዕርስ-በርዕስ መገማገሚያ (peer review) መንገዶችን አካቶ የያዘና ሙያዊ ብቃት ያላቸዉ መጣጥፍ አቅራቢዎችን የሚጠይቅ ፕሮጀክት የነበረ ቢሆንም መጣጥፎችን አትሞ ለማዉጣት ረጅም ጊዜን ይጠይቅ ነበር። በመሆኑም ይንንም ችግር ለመቅረፍ፣ በ[[2000 እ.ኤ.አ.]] የኑፔዲያ መስራቹ [[ጂሚ ዌልስ]]ና በዚሁ ፕሮጀክት ተቀጥሮ ይሰራ የነበረ [[ላሪ ሳንገር]]<ref>Mike Miliard (March 1, 2008). "Wikipediots: Who Are These Devoted, Even Obsessive Contributors to Wikipedia?". Salt Lake City Weekly. Retrieved December 18, 2008.</ref><ref>Kaplan Andreas, Haenlein Michael (2014) Collaborative projects (social media application): About Wikipedia, the free encyclopedia. Business Horizons, Volume 57 Issue 5, pp.617-626</ref> የተባለ ሌላ ግለሰብ ኑፔዲያን እንደት ማሻሻልና ሌሎች ተጨማሪ ገፅታዎችን አካቶ የሚይዝ ፕሮጀከት ማደረግ እንሚቻል የጋራ ዉይይት አደረጉ።<ref>How I started Wikipedia, presentation by Larry Sanger</ref> በዉይይታቸዉም ወቅት እንደ ግብአት የተጠቀሟቸዉ አብዛሐኛዎቹ ምንጮች አንድ የዊኪ ድረ-ገጽ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የየራሳቸዉን አስተዋፆ ማበረከት የሚችሉበት መዳረሻ ተደርጎ ድዛይን ሊደረግ እንደሚችል አመላከቱዋቸዉ። በዚህም መሰረት ማንኛዉም ሰዉ የራሱን አድስ አስተዋፆ ማበርከትና ብሎም ሌሎች የቀረቡ መረጃዎችን ማስተካክልና ማረም እንዲያስችል ተደርጎ ዲዛይን የተተደረገዉ የመጀመሪያዉ የኑፔዲያ የዊኪ ገፅ እ.ኤ.አ ጥር 10 ቀን 2001 ዓ.ም. አየር ላይ ዋለ።<ref>^ a b Richard M. Stallman (June 20, 2007). "The Free Encyclopedia Project". Free Software Foundation. Retrieved January 4, 2008.</ref>