ከ«ውክፔዲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ውክፔዲያዊኪፔዲያ''' የ[[m:List of Wikipedias|ባለ ብዙ ቋንቋ]] የተሟላ ትክክለኛና ነጻ መዝገበ ዕውቀት (''ኢንሳይክሎፒዲያ'') ነው። ማንኛውም ሰው ለውክፔዲያ [[እርዳታ:Contents|መጻፍ]] ይችላል። ውክፔዲያ፣ ውክሚዲያ የተባለ ገብረ-ሰናይ ድርጅት ከሚያካሂዳቸው ፕሮግራሞች አንዱ ነው። ወደ 272 በሚጠጉ የተለያዩ ቋንቋዎች ፅሁፎች አሉት። ውክፔዲያ በ[[ኢንተርኔት]] ከሚገኙ ታዋቂ መዛግብተ ዕውቀት አንዱ ነው።
 
ውክፔዲያዊኪፔዲያ ድረ-ገፅን መሰረት ያደረገና ማንም ሰዉ በቀላሉ እንዲያስተካክለዉ ተደረጎ የተዘጋጀ፣ በብዙ ቋንቋዎች የሚቀርብ ነጻ የ[[ኢንተርኔት]] [[መዝገበ እውቀት]] ወይም ኢንሳይክሎፒድያ ነዉ። ዉክፔዲያ የሚለዉን ስያሜ ያገኘዉ “ዊኪ” (ትርጉሙ ፈጣን ማለት ነዉ) የሚለዉን ቃል ከ[[ሀዋይኛ]] ቋንቋ በመወሰድና “ኢንሳይክሎፒድያ” ከሚልዉ የ[[እንግሊዘኛ]] ቃል ጋር በማዳቀል<ref>“wiki” in the Hawaiian Dictionary, Revised and Enlarged Edition, University of Hawaii Press, 1986</ref> ሲሆን እያንዳንዱ የዉክፔዲያ ገጽ እራሱ ከሚይዘዉ መረጃ በተጨማሪ አንባቢን ይበልጥ ግነዛቤ ለማስጨበጥ ከሚረዱ ሌሎች ተዣማጅ ገፆች ጋር ያለዉን የትስስር መረጃም በተጨማሪነት አካቶ የያዘ ነው።
 
ውክፔዲያ የተመዘገበ (የሚታወቅ) አድራሻ ሳይኖራቸዉ ኢንተርኔት ላይ ያለምንም ክፍያ በፈቃደኝነት የሚጽፉ የበርካታ ግለሰቦች የጋራ የትብብር ውጤት ነው። ስለሆነም ከአንዳንድ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ገደብ ከተጣለባቸዉ ገጾች በስተቀር ማንኛዉም የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚና ፈቃደኛ የሆነ ሰው፤ በብዕር ስም፣ ትክለኛ ስምን በመጠቀም ወይም ደግሞ ያለምንም ስምና አድራሻ፣ ዊክፔዲያ ላይ የፈለገዉን ሀሳብ የማስፈርና አስተዋጾ የማድረግ አሊያም ቀድሞ በሰፈረ ጽሁፍ ላይ ተጨማሪ መረጃን የማካታት፣ ስህተትን የማረምና የማስተካከል ፈቃድ ተሰጥቶታል።<ref>^ "Wikipedia's Jimmy Wales Speaks Out On China And Internet Freedom". Huffington Post. Retrieved September 24, 2011. "Currently Wikipedia, Facebook and Twitter remain blocked in China"</ref>
 
ውክፔዲያዊኪፔዲያ ከተመሰረተበት ከ[[2001 እ.ኤ.አ.]] ጀምሮ በፍጥነት በማደግ ላይ ያለና በብዛት ከሚጎበኙና ኢንተርኔት ላይ ከሚገኙ በረካታ የማጣቀሻ ድረ-ገጾች መካከል አንዱ ሲሆን [[2011 እ.ኤ.አ.]] [[መጋቢት]] ወር ብቻ ከ400 ሚሊዎን በላይ አዳዲስ ጎብኝዎች ድረገጹን እንደጎበኙት ኮም ስኮር ያካሄደው የጥናተ ዘገባ ያመለክታል። ዉክፔዲያ ከ82,000 በላይ አርታኢዎች፣ ከ270 በላይ በሚሆኑ ቋንቋዎች ያጠናቀሯቸዉን ከ19,000,000 በላይ የሚሆኑ መጣጥፎችን አካቶ የያዘ ድረ-ገጽ ነዉ። ዉክፔዲያ በአሁኑ ጊዜ 3,874,529 የእንግሊዘኛ መጣጥፎችን የያዘ ሲሆን በየቀኑ ከመቶ ሺህ በላይ ጎብኝዎች እንደሚጎበኙትም ይገመታል። በተጨማሪም በተለያዬ የአለም ክፍል የሚኖሩ ግለሰቦች በሚያደርጉት የጋራ አስተዋጾ በየቀኑ ከአስር ሺህ በላይ መጣጥፎች የተለያዩ ማስተካከያዎች የሚደረግባቸዉ ሲሆን ሌሎች በሺዎች የሞቆጠሩ አዳዲስ መጣጥፎች ደግሞ ውክፔዲያን በየቀኑ ይቀላቀላሉ።<ref>Larry Sanger, Why Wikipedia Must Jettison Its Anti-Elitism, Kuro5hin, December 31, 2004.</ref>
 
ምንም እንኳን መሰረታዊ የውክፔዲያ መርሆች የሚባሉት አምስት ቢሆኑም ይህንኑ መዝገበ-ዕዉቀት (ኢንሳይክሎፒዲያ) ይበልጥ ለማሻሻልና ለማጎልበት የሚያግዙ ሌሎች በርካታ ፖሊሲዎችና መመሪያዎች በዉክፔዲያ ማህበረሰብ ተቀርጸው ተግባር ላይ የዋሉ ሲሆን ነገር ግን እነዚህን መሰረታዊ መመሪያዎችና ደንቦች አስተዋጾ ማድረግ ካልጀመረ በስተቀር ማንኛውም ሰው የማወቅ ግደታ የለበትም።<ref>^ "Wikipedia.org Site Info". Alexa Internet. Retrieved November 9, 2011.</ref>
መስመር፡ 11፦
በሌላ በኩል፣ ዉክፔዲያ አንድ ሰው ካለው የሙያ ችሎታ ይልቅ ለሚያበረክተው አስተዋፆ ትልቅ ግምት የሚሰጥ በመሆኑ፣ በተለያየ የእድሜ ክልል፣ ባህልና መነሻ (ዳራ) የሚገኝ ማንኛዉም ሰው የዉክፔዲያ አስገዳጅ ፖሊሲዎችን አሟልቶ እስከተገኘ ድረስ፣ ውክፔዲያ ላይ የፈለገውን መጣጥፍ እንዳንድስ የመጨመር አሊያም ማንኛዉም ውክፔዲያ ላይ የሚገኝ ሌላ ጽሑፍ፣ ማጣቀሻና ምስል የማየት የማሻሻልና የማረም አንዳደም ሙሉ ለሙሉ የመለዎጥና ፈቃድ አለው። በመሆኑም ዉክፔዲያ በተለያዩ አስተዋጾ አድራጎዎች በየጊዜው ማሻሻያ የሚደረግበት እንደመሆኑ መጠን፣ አድስ ከሚካተቱት መጣጥፎች ይልቅ ቀደም ሲል በድረ ገጹ የተካተቱ መጣጥፎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየታረሙና እየተሻሻሉ የሚሄዱ በመሆናቸው የተሻለ የሃሳብ ጥራት፣ የመረጃ ሚዛናዊነትና ሙሉዕነት እንደሚኖራቸው ይታመናል።
 
== የውክፔዲያየዊኪፔዲያ አመሰራረት ==አእምሮን ሁሉ የባረክ እግዚኣብሔር ታላቅ ነው
ዊክፔዲያዊኪፔዲያ ነፃ ኦላይን መዝገበ-ዕዉቀትን (free encyclopedia) ለመፍጠር አላማ አድርጎ የተመሰረተና ቀደም ሲል [[ኑፔዲያ]] (Nupedia) በመባል የሚታወቅ ፕሮጀክት ዉጤት ነዉ። ኑፔዲያ ምንም እንኳን የተሻሻለ የዕርስ-በርዕስ መገማገሚያ (peer review) መንገዶችን አካቶ የያዘና ሙያዊ ብቃት ያላቸዉ መጣጥፍ አቅራቢዎችን የሚጠይቅ ፕሮጀክት የነበረ ቢሆንም መጣጥፎችን አትሞ ለማዉጣት ረጅም ጊዜን ይጠይቅ ነበር። በመሆኑም ይንንም ችግር ለመቅረፍ፣ በ[[2000 እ.ኤ.አ.]] የኑፔዲያ መስራቹ [[ጂሚ ዌልስ]]ና በዚሁ ፕሮጀክት ተቀጥሮ ይሰራ የነበረ [[ላሪ ሳንገር]]<ref>Mike Miliard (March 1, 2008). "Wikipediots: Who Are These Devoted, Even Obsessive Contributors to Wikipedia?". Salt Lake City Weekly. Retrieved December 18, 2008.</ref><ref>Kaplan Andreas, Haenlein Michael (2014) Collaborative projects (social media application): About Wikipedia, the free encyclopedia. Business Horizons, Volume 57 Issue 5, pp.617-626</ref> የተባለ ሌላ ግለሰብ ኑፔዲያን እንደት ማሻሻልና ሌሎች ተጨማሪ ገፅታዎችን አካቶ የሚይዝ ፕሮጀከት ማደረግ እንሚቻል የጋራ ዉይይት አደረጉ።<ref>How I started Wikipedia, presentation by Larry Sanger</ref> በዉይይታቸዉም ወቅት እንደ ግብአት የተጠቀሟቸዉ አብዛሐኛዎቹ ምንጮች አንድ የዊኪ ድረ-ገጽ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የየራሳቸዉን አስተዋፆ ማበረከት የሚችሉበት መዳረሻ ተደርጎ ድዛይን ሊደረግ እንደሚችል አመላከቱዋቸዉ። በዚህም መሰረት ማንኛዉም ሰዉ የራሱን አድስ አስተዋፆ ማበርከትና ብሎም ሌሎች የቀረቡ መረጃዎችን ማስተካክልና ማረም እንዲያስችል ተደርጎ ዲዛይን የተተደረገዉ የመጀመሪያዉ የኑፔዲያ የዊኪ ገፅ እ.ኤ.አ ጥር 10 ቀን 2001 ዓ.ም. አየር ላይ ዋለ።<ref>^ a b Richard M. Stallman (June 20, 2007). "The Free Encyclopedia Project". Free Software Foundation. Retrieved January 4, 2008.</ref>
 
ነገር ግን ሌሎች የኑፔዲያ ፕሮጀክት አካል የነበሩ አርታኢዎችና ሀያሲዎች በኑፔዲያ ፕሮጀክት ላይ የተደረገዉን የማሻሻያ ለዉጥ በተለየም የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የየራሳቸዉን አስተዋሶ ማበርከት የሚያስችልን ድረ ገፅ(ዊኪ) ቅርፅ እዲይዝ ተደርጎ መሻሻሉን በመቃዎማቸዉ፣ የተሻሻለዉ የኑፔዲያ ፕሮጀክት አድስ የስያሜ ለዉጥ በማድረግና “ዊክፔዲያ” በመባል በራሱ አድራሻ (www.wikipedia.com) አንዳንዶች ዛሬ “የዊክፔዲያ ቀን” እያሉ በሚጠሩት ጥር 15 ቀን በይፋ ስራዉን ጀመረ።<ref>^ a b Richard M. Stallman (June 20, 2007). "The Free Encyclopedia Project". Free Software Foundation. Retrieved January 4, 2008.</ref>
 
ለውክፔዲያለዊኪፔዲያ [[ሳንዲዬጎ]] የሚገኘዉንና የመጀመሪያዉ የድረ-ገፁ መቀመጫ በመሆን ያገለገለዉን [[ሰርቨር ኮምፒዉተር]]ና የመረጃ ማስተላለፊያ መስመሩን (bandwidth) በርዳታ የለገሰዉ ጂሚ ዌልስ ነበር። በተጨማሪም በራሱ በጂሚ ዌልስ እና በሌሎች ሁለት ጓደኞቹ የተቋቋመዉና በአነስተኛ የኢንተርኔት የማስታዎቂያ ስራዎች ላይ የተሰማራ [[ቦሚስ]] (bomis) የሚባል ድርጅት ሰራተኞች የነበሩና ባሁኑ ጊዜም እየሰሩ የሚገኙ ሌሎች ግለሰቦችም የራሳቸዉን አስተዋፆ ለዊክፔዲያ አበርክተዋል። በዚህ ረገድ ከሚጠቀሱት፣ የቦሚስ ተባባሪ መስራችና በአሁኑ ጊዜ የድርጂቱ ዋና ስራ አስኪያጅ በመሆን እያገለገለ የሚገኘዉ ቲም ሸልና ፕሮገራመሩ ጃሰን ሪቺ ይጠቀሳሉ። በሌላ በኩል ዊክፔዲያ አሁን ወደ ሚታወቅበት www.wikipedia.org የአድራሻ ለዉጥ ያደረገዉ ለትርፍ የማይንቀሳቀሰዉና የራሱ የዊክፔዲያ እህት ኩባኒያ የሆነዉ “ዊክፔዲያ ፋዉንደሽን” ከተቋቋመ በሗላ ነበር።<ref>Jonathan Sidener (December 6, 2004). "Everyone's Encyclopedia". The San Diego Union-Tribune. Retrieved October 15, 2006.</ref>
 
ውክፔዲያዊኪፔዲያ ምንም እንኳ መጀመሪያ የተመሰረተዉ እንግሊዘኛ ቋንቋን መሰረት አድርጎ ቢሆንም እ.ኤ.አ ከግንቦት 2001 ዓ.ም. ጀምሮ ሌሎች አዳድስ ቋንቋዎችን በማካተት የበርካታ ቋንቋዎች መዳረሻ ለመሆን ችሏል። ከነዚህም መካከል [[ካታልኛ]]፣ [[ቻይንኛ]]፣ [[ጀርመንኛ]]፣ [[ሞስኮብኛ]]፣ [[ፈረንሳይኛ]]፣ [[ዕብራይስጥ]]፣ [[ጣሊያንኛ]]፣ [[ጃፓንኛ]]፣ [[ፖርቹጋልኛ]]ና [[ስፓንሽኛ]] በግንባር ቀደምትነት ዊክፔድያን የተቀላቀሉ ቋንቋዎች ሲሆኑ፣ [[አረብኛ]]፣ [[ሀንጋሪኛ]]፣ [[ፖሎንኛ]]ና [[ሆላንድኛ]] ከላይ የተጠቀሱትን ቋንቋዎች በቅርብ እርቀት ተከትለዉ የተቀላቀሉ ሌሎች ቋንቋዎች ናቸዉ። በሌላ በኩል በጥር [[2012 እ.ኤ.አ.]] በተደረገ ጥናት ዊክፔድያ ከ31 ሚሊዎን በላይ በሚሆኑ የተመዘገቡ የዊኪፒዲያ አስተዋፆ አድራጎዎችና በመላዉ አለም በሚገኙ ሌሎች ስፍር ቁጥር የሌላቸዉ ያልተመዘገቡ (የማይታወቁ) አስተዋፆ አድራጎዎች በ283 ቋንቋዎች ከ20 ሚሊዎን በላይ የሚሆኑና ማንምሰዉ በነፃ ሊገልባቸዉ የሚችሉ መጣጥፎችን አካቶ መያዙ ተረጋግጧል። በተጨማሪም ከጠቅላላዉ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ዉስጥ 14.5% ዊክፔዲያን እንደሚጎበኙ ተረጋግጧል።<ref>Size of Wikipedia</ref>
 
== የንግድ ምልክትና የኮፒራይት ህግ ==
ውክፔድያዊኪፔዲያ ንብረትነቱ [[ዊክሜዲያዊኪሜዲያ ፋዉንደሽን]] የሚባል ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ምልክት ነዉ።
 
== የውክፔዲያየዊኪፔዲያ አስተዋፆ አድራጊዎች ==
ማንኛዉም የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚና ፈቃደኛ የሆነ ሰዉ ከአንዳንድ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ገደብ ከተጣለባቸዉ ገጾች በስተቀር ውክፔዲያ ላይ ስለተለያዩ ጉዳዮች (በህዎት ያሉ ሰዎችን ስም የሚያጠፉና ሌሎች የተከለከሉ ይዘት ያላቸዉን ጽሁፎች ሳይጨምር) የፈለገዉን ጽሁፍ የማስፈር አሊያም ስህተት የሆነን ጽሑፍ የማረምና የማስተካከል ፈቃድ ተሰጥቶታል። ይህም ያልተገደበ ፈቃድ ዊክፔዲያ በርካታ መጣጥፎችን እንዲኖሩት ያስቻለዉ ሲሆን፣ ከቀላል የድረ-ገጹ ተጠቃሚዎች (አንባቢዎች) ጨምሮ እስከ 91000 የሚደርሱ የተለያዩ የሙያ ባለቤት የሆኑ ግለሰቦችና በቋሚነት ዊክፔዲያን አርትኦት የሚያደርጉ ፈቃደኛ አስተዋፆ አድራጊዎችን አሉት። በመሆኑም ምንም እንኳን የድረገፁ ባለቤት ዊክፔዲያ ፋዉንደሽን ቢሆንም ብዙዉን ጊዜ በድረ-ገፁ ላይ በሚዎጡ የፅሁፍ ስራዎችና የድረ-ገፁን የቀን ተቀን እንቅስቃሴዎችን በመቆጣጠሩ ረገድ የላቀ ተሳትፎ አይታይበትም።
 
መስመር፡ 31፦
በተለያዩ የዊክፔዲያ ገፆች ላይ የሚገኙ ጽሑፎች የበርካታ አስተዋፆ አድራጊ ሰዎች የጋራ የትብብር ዉጤቶች ናቸዉ። በመሆኑም ማንኛዉም ለውክፔዲያ ገፅ አስተዋፆ ያደረገ ግለሰብ ፣ ገፁን በመፍጠር ሂደት ዉስጥ አስተዋፆ ያበረከቱ ግለሰቦች በሚመዘገቡበት የገፁ ታሪክ መዝገብ ውስጥ የሚካተትና ያደረገዉ አስተዋፆም የሚመዘገብ ሲሆን ይህም ለማንኛዉም ሰዉ በግልፅ እንዲታይ ተደርጎ ከገፁ ጋር ተያያዥ ሆኖ የሚቀርብ ነዉ። ምስሎችንና ሌሎች ሜዲያዎችን በተመለከተ የተመዘገበን የአስተዋፆ አድራጊነት፣ የባለቤትነት ድርሻን ወይም ደግሞ ሌሎች የመረጃ ምንጮችን በተመለከተ መረጃን ለማዎቅ ካስፈለገ፣ የተፈለገዉ ምስል ላይ በኮምፒዉተራችን [[ማዉስ]] ጠቅ በማድረግ ወይም ደግሞ በአቅራቢያዉ የሚገኝን የመረጃ መስጫ ምልክት (icon) በመጫን መመልከት (ማግኘት) ይቻላል።
 
== ውክፔዲያንዊኪፔዲያን በተሻለ መጠቀም ==
=== ውክፔዲያንዊኪፔዲያን በመጠቀም መረጃን በተሻለ ማግኘት ===
ውክፔዲያንዊኪፔዲያን በቀን ከሚጎበኙ የድረ-ገጹ ተጠቃሚዎች መካከል ብዙዎቹ በድረ-ገጹ ላይ ሌሎች እንዲጎበኙ ያስቀመጡዋቸዉን (ያጋሩዋቸዉን) መረጃዎች ለማገኘት ሲሆን ሌሎች በርካቶች ደግሞ ያላቸዉን መረጃ/እዉቀት በዚሁ ድረ-ገጽ በመታገዝ ለሌሎች ተጠቃሚዎች ለማጋራት ነዉ። በዚሁ ተመሳሳይ ቅፅበት ደግሞ ሌሎች በርካታ መጣጥፎች ማሻሻያ ሲደረግባቸዉ፣ ሌሎች ስለ በርካታ ጉዳዮች የሚዳስሱ መጣጥፎች ደግሞ እንደ አድስ እየተጻፉ ውክፔዲያን ይቀላቀላሉ። በመሆኑም እስካሁን ውክፔዲያን ከተቀላለቀሉ መጣጥፎችም መካከል ከ3000 በላይ የሚሆኑ መጣጥፎች በዊክፔዲያ ማህበረሰብ “የምንጊዜም ምርጥ መጣጥፎች” በሚል የተመረጡ ሲሆን ከ13000 በላይ የሚሆኑት ደግሞ «የተሻሉ መጣጥፎች» በሚል የተመረጡ ናቸዉ። በተጨማሪም ውክፔዲያ ላይ የሚገኙ መረጃዎች በተለያዩ የመረጃ የደረጃ ክፍልፍሎሽ (ዝርዝሮች) ስር እየተጠናቀሩ የሚቀርቡ ሲሆን ከነዚህም መካከል የተሻለ የመረጃ የክፍፍሎሽ ይዘት ያላቸዉ መጣጥፎች “የምንጊዜም ምርጥ ዝርዝር” በሚል ጠመርጠዋል። በሌላ በኩል ውክፔዲያ የተለያዩ አርዕስቶች/ጉዳዮችን በተመሳሳይ ቦታ ለማጋራት የሚያስችል አስራርን የሚከተል በመሆኑ ተመሳሳይ ሃሳቦችን በተመሳሳይ አርዕስቶች ዙሪያ በማደራጀትና የተለያየ ይዘት ያላቸዉን መረጃዎችን በተመሳሳይ መዳረሻ በማቅረብ ረገድ ውክፔዲያ “የምንግዜም ምርጥ መዳረሻ” በሚል የተመረጠ ድረ-ገጽ ነዉ።<ref>http://stats.wikimedia.org/wikimedia/squids/SquidReportPageViewsPerCountryOverview.htm Wikimedia </ref>
 
በተለያዩ መጣጠፎች ላይ የተደረጉ የመረጃ ማሻሻያዎችን በሁለት መንገድ መከታተል ይቻላል። በተለያዩ ገፆች በቅርብ ጊዜ የተደረጉ ማሻሻያዎችን ለመመልከት በዋናዉ ገፅ የሚገኘዉና «በቅርብ ጊዜ የተለወጡ» የሚል ርዕስ ያለዉን ጽሁፍ በመጫን መመልከት ይቻላል። ማንኛዉንም ለውጥ ለመመልከት ከተፈለገ ደግሞ በዋናዉ ገፅ የሚገኘዉን “ማንኛዉንም ለማየት” የሚል ርዕስ ያለዉን ጽሁፍ በመመጫን መመልከት ይቻላል።
መስመር፡ 39፦
በሌላ በኩል ውክፔዲያ ከእንግሊዘኛ ቋንቋ በተጨማሪ [[አማርኛ]]ን ጨምሮ በሌሎች ቋንቋዎችም አገልግሎት ከመስጠቱ ባሻገር፣ የተሻሻለና ቀላል የእንግሊዝኛ ቋንቋን ጨምሮ ሌሎች ተመሳሳይ ይዘት ያላቸዉን ፕሮጀክቶች ማለትም፤ መዝገበ-ቃላት፣ ጥቅሶች፣ መጸሐፍት፣ መመሪያዎች፣ ሳይንሳዊ የመረጃ ምንጮችና የዜና አገልገሎትና ሌሎች መሰል አገልገሎቶችን ከሁለት መቶ በላይ በሚሆኑ ቋንቋዎች ያቀርባል። እነዚህም የተለያዩ አግልግሎቶች፣ ከውክፔዲያ ማህበረሰብ በተጨማሪ በተናጥል በሚገኙ ሌሎች ማህበረሰቦች ክትትል፣ ቁጥጥርና ማሻሻያዎች የሚደረጉባቸዉ ሲሆኑ አብዛሀኛዎቹ መጣጥፎችም በሌሎች የመረጃ መጋሪያ ድረ-ገጾች በቀላሉ የማይገኙ ናቸዉ።
 
====ውክፔድያዊኪፔዲያ በኢትዮጵያ ቋንቋዎች====
 
የሚከተሉት ዋና [[የኢትዮጵያ ቋንቋዎች]] የውክፔድያ ድረ-ገጽና መርሀገብር ለተናጋሪዎቻቸው አላቸው።
 
* [[አማርኛ]] ውክፔድያዊኪፔዲያ - አሁኑ የሚያነቡት
* [[ኦሮምኛ]] ውክፔድያዊኪፔዲያ - [[:om:]]
* [[ትግርኛ]] ውክፔድያዊኪፔዲያ - [[:ti:]]
* [[ሶማልኛ]] ውክፔድያዊኪፔዲያ - [[:so:]]
* [[አፋርኛ]] ውክፔድያዊኪፔዲያ - [[:aa:]] (ተዘግቷል ።)
 
የአፋርኛ ውክፔድያዊኪፔዲያ የተዘጋበት ምክንያት የአፋርኛ ዕውቀት ያላቸው ሰዎች ጉድለት በ[[ኢንተርኔት]] ላይ ስላለ ነው። (ደግሞ [[ኢንተርኔት በኢትዮጵያ]] ይዩ።) ዳሩ ግን ጊዜያዊ የአፋርኛ ማዘጋጀት ቦታ በ[[:incubator:Wp/aa/Main Page]] ተደርጓል። ሌሎች የዓለም ልሳናት «ጊዜያዊ» ውክፔድያዎች ወዘተ. በዚህ ይዘረዘራሉ፦ [[:incubator:Incubator:Wikis]]። መዝገበ ዕውቀት ለመጽሐፍ የሚችሉ ለቋንቋውም ቅልጥፍና ያላቸው አዛጋጆች በኖሩበት ጊዜ፣ እነዚህ «ጊዜያዊ» መርሃግብሮች ደግሞ የገዛ ድረ-ገጾቻቸውን ሊያገኙ ይችላሉ። ከዚህ በቀር በማንኛውም ሌላ ቋንቋ «ጊዜያዊ» ውክፔድያ በጥያቄ መጀምር ቀላል ነው።
 
=== መሰረታዊ የውክፔዲያየዊኪፔዲያ የገፅ ለገፅ ዝውውር ===
ሁሉም በውኪፔዲያ የሚገኙ መጣጥፎች እርዕስ በርሳቸው እንዲገናኙ ተደርገዋል። ማንኛዉም የተሰመረና ሰማያዊ ቀለም ያለዉ ጽሁፍ ስለተሰመረው አርዕስት የተሻለና የተብራራ መረጃ ሊሰጥ ከሚችል ሌላ ገፅ ጋር እንደተሳሰረ የሚያመለክት ሲሆን የኮምፒዉተራችን ማውስ በዚህ በተሰመረና ሰማያዊ ቀለም ባለው ማንኛውም ጽሁፍ ላይ በመጠቆም የተቀመጠው ትስስር ከየትኛው ገፅ ጋር እንደሆነ መመልከት ይቻላል።
 
አንባቢው እንደዚህ አይነት ትስስር ያላቸዉን ሀሳቦች ለበለጠ ለመረዳት ከፈለግ በማንኛዉም በተሰመረና ሰማያዊ ቀለም ባላዉ አርዕስት ላይ ክሊክ በማድረግ ተጨማሪ ማብራሪያ ማግኝት ይችላል። ከዚህ አይነት የገጽ-ለገጽ ትስስሮሽ በተጨማሪ አንባቢን ከሌሎች ከተለያዩ ጉዳዮች ጋር እንዲያገናኙ ሆነዉ የተፈጠሩ ሌሎች ትስስሮች ይኖራሉ። ለምሳሌ ያክል ከቀረበው መጣጥፍ ላይ ወደሚገኘው የመጨረሻ ገጽ የሚዎስዱ፣ ከሌሎች ውጭያዊ ጠቃሚ ድረገፆች ጋር የሚያገናኙ፣ ወደ ማጣቀሻ ምንጮች የሚወስዱና በተለያዩ ደረጃዎች/አርዕስቶች በተዋቀረ ገፅ ላይ በቀላሉ ከአንድ አርዕስት ወደ ሌላ አርዕስት ለመንቀሳቀስ የሚያገዙ ትስስሮች ይገኙበታል።ከዚህ በተጨማሪም አንዳንድ መጣጥፎች እንደ መዝገበቃላት መፍቻዎች፣ የድምፅ የመፀሐፍ ንባብ፣ ጥቅሶችን፣ የቀረበዉ መጣጥፍ በሌላ ቋንቋ ወደ ተጻፈ የመጣጥፉ ግልባጭ (ኮፒ) የሚወስዱና ከሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን ከያዙ እህት ፕሮጀክቶች ጋር የሚያሰተሳስሩ ይገኙበታል።
 
=== ውኪፔዲያንዊኪፔዲያን ለምርምር መሳሪያነት መጠቀም ===
እንደ ዊኪ (ፈጣን) የመረጃ ፍይልነታቻዉ በውኪፔዲያ ዉስጥ የሚገኙ መጣጥፎች በሁሉም ረገድ የተሟሉ ናቸዉ ብሎ ለመገመት ያዳግታል። ከዚህ ይልቅ የዊኪፔዲያ የተለያዩ መጣጥፎች፣ በተከታታይ አርትኦትና ማሻሻያዎች እየተደረገባቸዉ ስለሚሄዱ ከቀን ወደ ቀን ይበልጥ የተሻሻለንና ትክክለኛ የሆነ መረጃን እየያዙ እንደሚመጡ ይታመናል። ስለሆነም ማንኛዉ የዉኪፔዲያ ተጠቃሚ፤ ሁሉም መጣጥፎች ከመነሻቸዉ አንድ ኢንሳክሎፔዲያ ሊያሟላዉ የሚገባዉን የጥራት ደረጃ ሊያሟሉ እንደማይችሉና ምናልባትም የተሳሳተ ይዘት ያላቸዉ ወይም አከራካሪ የሆኑ መረጃዎችን ሊይዙ እንደሚችሉ መገንዘብ ይኖርበታል። በርገጥም ብዙ መጣጥፎች ከመነሻቸዉ አጭርና የአንድዮሽ ምልከታን ብቻ በመያዝ የሚጀመሩ ሲሆን ቀስ በቀስ ግን የተለያዩ ምልከታዎችንና መረጃዎችን በማካተት ሁሉንም ሊያስማማ በሚችል ደረጃ ሙሉና ሁለገብ እየሆኑ የሚሄዱ ናቸው። <ref>^ "Wikipedia:Verifiability". Retrieved February 13, 2008. "Material challenged or likely to be challenged, and all quotations, must be attributed to a reliable, published source."</ref>
 
መስመር፡ 66፦
ስለሆነም ምንም እንኳን ዉክፔዲያ በብዙ ረገድ እየተሻሻለ የመጣ ቢሆንም የተለያዩ መጣጥፎች የተለያየ የሀሳብ ጥልቀትና ጥራት ሊኖራቸዉ ስለሚችል ዊክፔዲያን እንደ አንድ የምርምር ማጣቀሻነት ከመጠቀም ጎን ለጎን ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ይመከራል። በዚህ ረገድ መረጃ በመስጠት ተጠቃሚን የሚያግዙ ገፆች የተዘጋጁ ሲሆን፣ ከነዚህም መካክል የማመላከቻና የመረጃ ገጽንና ስለ ዉክፔዲያ አስተማማኝ የመረጃ ምንጭነት የተደረጉ የሶስተኛ ወገን ጥናቶችን መመልከት ይቻላል።
 
=== ውክፔዲያዊኪፔዲያ ከሌሎች የህትመት ኢንሳይክሎፕዲያዎች ጋር ሲነፃጸር ===
ውክፔዲያ ቀደም ሲል በስፋት ይዉሉ ከነበሩ የህትመት ኢንሳይክሎፕዲያዎች<ref>^ "Encyclopaedia Britannica and Nature: a response". Retrieved July 13, 2010.</ref> ጋር ሲነፃጸር ከፈተኛና የራሱ የሆነ ጠቀሜታ አለዉ። በመጀመሪያ ደረጃም አነስተኛ የህትመትና የማስፋፋት ወጭና የሚጠይቅ መሆኑና ዝቀተኛ የሆነ የጎንዮሽ አካባቢያዊ ተፅኖች ያሉት መሀኑን ማንሳት ይቻላል። በሌላ በኩል ምንም አይነት የህትመት ስራ የማይፈለግ በመሆኑ ኮምፒውተሮች የራሳቸዉ የሆነ አካባቢያዊ ተጽኖ ይኖራቸዋል።