ከ«ሰዓሊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
+image
መስመር፡ 1፦
[[Image:Painter at work.jpg|thumb|ሥዕል ([[ታንዛኒያ]])]]
'''ሥዕል''' የተለያዩ [[ቀለሞች]]ን በመጠቀም ሀሳባዊ እና እውነታዊ ምስሎችን በመደብ ላይ የማስቀመጥ [[ጥበብ]] ነው። [[ሥነ-ጥበብ]] ድርጊት እና ውጤትን የያዘ ጥበብ ሲል ይገልፀዋል፤ ሥዕልን። በሰዓሊነት ሙያ ውስጥ [[ሸራ]]፣ [[ብሩሽ]]፣ [[ወረቀት]] እና ሌሎች መሳሪያዎች ሊያስፈልጉ ይችላሉ። ነገር ግን በዘመናዊ የሥዕል ጥበብ ውስጥ በ[[አሸዋ]]፣ የ[[ሸክላ አፈር]] እና ሌሎች ነገሮችን መጠቀም ተችሏል። ሥዕል ውድ በሆኑ ነገሮች (ለምሳሌ [[ወርቅ]]) ሊዋብ ይችላል።
 
[[መደብ:ሠዓሊ]]