ከ«አኻያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 4፦
*[[አለልቱ]] / ወንዛድምቅ S. subserrata
 
የአኻያ ቅጠልና ልጥ ከጥንት ጀምሮ ለሕመም፣ ለ[[ትኩሳት]] መድሃኒታዊ እንደ ሆነ ታውቋል። በዘመናዊ ሕክምና በኩል፣ በውስጡ ያለው ጠቅሚጠቃሚ ውሁድ («ሳሊሲክ አሲድ» ወይም [[አኻያዊ ኾምጣጣ]]) ሲመረመር የ[[አስፒሪን]] መነሻ ሆነ።
 
በአንዱ ጥናት እንደ ተዘገበ፣ የአኻያና የ[[ሰንሰል]] ቅጠል ጭማቂ ለሰዎችም ሆነ ለእንስሶች [[ውሻ በሽታ]]ን ለማከም ይሰጣል።<ref>[http://maxwellsci.com/print/crjbs/v6-154-167.pdf የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት] 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች</ref>