ከ«አኻያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
 
*[[አለልቱ]] / ወንዛድምቅ S. subserrata
 
የአኻያ ቅጠልና ልጥ ከጥንት ጀምሮ ለሕመም፣ ለ[[ትኩሳት]] መድሃኒታዊ እንደ ሆነ ታውቋል። በዘመናዊ ሕክምና በኩል፣ በውስጡ ያለው ጠቅሚ ውሁድ («ሳሊሲክ አሲድ» ወይም [[አኻያዊ ኾምጣጣ]]) ሲመረመር የ[[አስፒሪን]] መነሻ ሆነ።
 
በአንዱ ጥናት እንደ ተዘገበ፣ የአኻያና የ[[ሰንሰል]] ቅጠል ጭማቂ ለሰዎችም ሆነ ለእንስሶች [[ውሻ በሽታ]] ይሰጣል።<ref>[http://maxwellsci.com/print/crjbs/v6-154-167.pdf የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት] 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች</ref>
Line 8 ⟶ 10:
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ:አትክልትትኩሳት]]
[[መደብ:የመድኃኒት እጽዋት]]