Content deleted Content added
Automatic message fix
No edit summary
መስመር፡ 90፦
 
እሱ እንደሚለው፣ እነዚህ ባህላዊ መድሃኒቶች ለቄሳውንቱ ቢታወቁም፣ ማወራቱን ግን አይወዱም እና በደብረ ሊባኖስ 79% እንደ ኃጢአት ይቆጠሩታል ይላል። እኔ በቅንነቴ ሠርቼ ለመጠቅም ብቻ ሳስብ ማንንም ማስከፋት አላሰብኩም፤ ስለዚህ በዚያው ምንጭ ያለው መረጃ በአማርኛ ቢታተም ቢያስከፋም፣ ምናልባት ቢቀር ይሻላል። ምን ይመስሎታል እና በየት መስመሩ ይደረግ? እግዜር ይስጥልኝ [[አባል:Til Eulenspiegel|Til Eulenspiegel]] ([[አባል ውይይት:Til Eulenspiegel|talk]]) 20:38, 12 ጁላይ 2017 (UTC)
 
== ሠላም፣ ==
 
የተደበቁትን መተው ይቻላል። ኣንዱ ፍርሃታቸው ዕውቀቱን ሌሎች እየወሰዱ መድኃኒት ኣድርገው መልሰው ስለሚሸጡልን ነው። ስለ በሽታዎች፣ እጽዋቱና ኣጠቃቀሞቻቸው
በምርምር የተደገፉ መረጃዎች ያስፈልጋሉ። ስለዚህ ለኣስተማማኝነታቸው ዋስትና መስጠት እንደማይቻል ጠቅሶ በዓማርኛ በመጻፉ እስማማለሁ። ለምሳሌ ያህል የዶ/ር ፈቃዱ ፉላስ መጽሓፍ ውስጥ የ32 የኢትዮጵያ እጽዋት ኣጠቃቀሞች ኣሉ።
http://www.africanidea.org/EthiopianTraditional_Medicine.pdf,
http://www.alnapnetwork.com/files/Phytolacca%20dodecandra.pdf
ኣብሻ 21:07, 7 ኦክቶበር 2017 (UTC)