ከ«ሳርማትያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''ሳርማትያ''' በጥንታዊ ዘመን (እስከ 400 ዓ.ም. ግድም) በ[[አውሮጳ]] ከ[[ዶን ወንዝ]]ና ከ[[ቪስቱላ ወንዝ]] መካከል የተገኘው የ[[እስኩቴስ]] ምዕራብ ግዛት ነበር። ይህ በተለይ በዛሬው [[ዩክራይን]] ሲሆን በከፊል ደግሞ በ[[ፖላንድ]]፣ [[ሩስያ]]፣ [[ቤላሩስ]]ና [[ሊትዌኒያ]] ይገኛል። በመጨረሻ የሳርማትያ ሰዎች ወደ ምሥራቅ እስከ [[ቮልጋ ወንዝ]]ና እስከ [[ካውካሶስ ተራሮች]] ተስፋፉ።
 
[[መደብ:የአውሮፓ ታሪካዊ አገሮች]]
[[መደብ:የአውሮፓ ታሪክ]]
[[መደብ:ዩክሬን]]