ከ«ድንጋይ ዘመን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 3፦
የ[[ናስ]] ጥቅም በ[[ጥንታዊ ግብጽ]] ከ3125 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ ይታወቅ ነበር። ይህም ደግሞ በአለም ላይ የጽሑፍ መጀመርያ ወቅት ስለነበር፣ የ[[ታሪክ]] መጀመርያ ደግሞ ይባላል። እንግዲህ የ«ድንጋይ ዘመን» እና የ«[[ቅድመ-ታሪክ]]» ትርጉም አንድላይ ሊሆን ይችላል።
 
የዚህ አከፋፈል ዋጋ አጠያያቂ ነው። በብዙ ቦታዎች የናስና የ[[ብረት]] ዕውቀት የገቡት በአንድ ጊዜ ነበረ። ለምሳሌ በ[[ስሜን አሜሪካ]] በኩል፣ [[አውሮፓ]]ውያን 1500 ዓም ያህል ሳይገቡ ኗሪዎቹ የብረታብረት ቀለጣ እንደነበራቸው አይታስብም፤ ከተደቀደቀ [[መዳብ]]፣ [[ወርቅ]]ና [[ብር (ብረታብረት)|ብር]] በቀር ብዙ የብረታብረት እቃዎች አላወቁም ነበር። የመዳብና የነሐስ ቀለጣ ግን በ[[ደቡብ አሜሪካ]] ይታወቅ ነበር፣ ከ800 ዓም ግድም ጀምሮ በ[[መካከለኛ አሜሪካ]] ደግሞ ይታወቅ ነበር።
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}