ከ«ናስ ዘመን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
የናስ ጥቅም በ[[ጥንታዊ ግብጽ]] ከ3125 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ ይታወቅ ነበር። ሆኖም በ[[ሰርቢያ]] ([[አውሮፓ]]) የተገኙ የናስ ቅርሶች ከ7000 ዓክልበ. እንደ ሆኑ በአንዳንድ [[ሥነ ቅርስ]] ሊቆች ተብለዋል፤ ይህ አቈጣጠር ተከራካሪ ነው።
 
የ[[ብረት]] ቀለጣ ምናልባት ከ1880 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ በ[[ሐቲ]] አገር ይታወቅ ነበር ([[ካሩም]] ይዩ)። ዳሩ ግን የብረት መሣርዮች በጅምላ ተሥረው የነሐስ እቃዎች የተኩ ከ1200 ዓክልበ. በፊት አልሆነም። ከ1200 ዓክልበ. በኋላ «የብረት ዘመን» ሊባል ይችላል። የብረት ጥቅም ደግሞ በአውሮፓ፣ በ[[እስያ]]ና በ[[አፍሪካ]] በሙሉ ከ400 ዓክልበ. በፊት ተስፋፋ። የናስ ቀለጣም በ[[ደቡብ አሜሪካ]] ይገኝ ነበር፤ ከ800 ዓም ያህል በኋላ እስከ [[መካከለኛ አሜሪካ]] ድረስ ተስፋፋ፤ ከ[[ሜክሲኮ]] ስሜን ግን አውሮፓውያን ሳይገቡ ቀለጣ ከቶ አልታወቀም።
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}