ከ«ናስ ዘመን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ናስ ዘመን''' ወይም '''የነሐስ ዘመን''' በ«ሦስቱ ዘመናት» አስተሳሰብ ከድንጋይ ዘመንና ከብረት...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ናስ ዘመን''' ወይም '''የነሐስ ዘመን''' በ«ሦስቱ ዘመናት» አስተሳሰብ ከ[[ድንጋይ ዘመን]]ና ከ[[ብረት ዘመን]] መካከል የነበረው ዘመን ነው። በአጠቃላይ እንደ ተለመደ ከ3125-1200 እስከ1200 ዓክልበ. ያህል ያመልክታል። በዚህ ዘመን አብዛኞቹ መሣርያዎችና እቃዎእቃዎች የተሠሩ ከ[[ናስ]] ([[መዳብ]]ና የ[[ቆርቆሮ]] አብረው በአቃላጭ ተቀላቅለው) ነበር።
 
የናስ ጥቅም በ[[ጥንታዊ ግብጽ]] ከ3125 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ ይታወቅ ነበር። ሆኖም በ[[ሰርቢያ]] ([[አውሮፓ]]) የተገኙ የናስ ቅርሶች ከ7000 ዓክልበ. እንደ ሆኑ በአንዳንድ [[ሥነ ቅርስ]] ሊቆች ተብለዋል፤ ይህ አቈጣጠር ተከራካሪ ነው።