ከ«ንግሥት ኤልሣቤጥ ዳግማዊት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ንግሥት ኤልዛቤት ዳግማዊት''' የ[[ዩናይትድ ኪንግደም]] ንግሥት ናቸው።
 
እንዲሁም የ15 ሌሎች አገራት ንግሥት ናቸው፣ እነርሱም [[ካናዳ]]፣ [[አውስትራሊያ]]፣ [[ኒው ዚላንድ]]፣ [[ጃማይካ]]፣ [[ባርቤዶስ]]፣ [[ባሃማስ]]፣ [[ግረነይዳ]]፣ [[ፓፑዋ ኒው ጊኒ]]፣ [[የሰሎሞን ደሴቶች]]፣ [[ቱቫሉ]]፣ [[ሰይንት ሉሻ]]፣ [[ሰይንት ቪንሰንትና ዘ ግረነዲንዝ]]፣ [[ቤሊዝ]]፣ [[አንቲጋና ባርቡዳ]]፣ እና [[ሰይንት ኪትስና ኒቨስ]] ናቸው።
 
ባለፈው እሑድ [[ለንደን]] ውስጥ በ[[ቴምስ ወንዝ]] ላይ ከአንድ ሺሕ በላይ መርከቦችና ጀልባዎች የተሳተፉበት የንግሥት ኤልዛቤት ዳግማዊት 60ኛ ዓመት የአልማዝ የንግሥ በዓል አከባበር ተደርጓል። አሥራ አራት ድልድዮችን ያቋረጠው ይኼው የ12.1 ኪሎ ሜትር የቴምስ ወንዝ ላይ ጉዞ ንግሥቲቷን፣ የንጉሣውያን ቤተሰቦችንና ሌሎች ባለሥልጣናትን ያሳተፈ ሲሆን፣ በቴምስ ወንዝ ዳርቻዎች ላይ 1.2 ሚሊዮን ሰዎች በአካል ተገኝተው ተመልክተውታል። ይህ ክብረ በዓል በ[[ቢቢሲ]]፣ በ[[ስካይ ኒውስ]]ና በሌሎች ዓለም አቀፍ ቻናሎች በቀጥታ ከመተላለፉም በላይ፣ በ[[ጊነስ የዓለም ሪከርዶች]] መዝገብ ከፍተኛውን ሥፍራ መያዙ ተነግሮለታል።