ከ«ጋሜር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 13፦
[[እስላም]] ጸሓፊው [[አል ታባሪ]] (905 ዓ.ም. ግድም) ስለ ጎሜር ዕድሜው እስከ ሺህ አመት ድረስ እንደ ደረሰ የሚል የፋርስ ልማድ ተረከ።<ref>Tabari, ''Prophets and Patriarchs'' (Vol. 2 of ''[[History of the Prophets and Kings]]'')</ref>
 
በ[[1490]] ዓ.ም. [[አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ]] የተባለ ጣልያናዊ መነኮሴ ባሳተመው ዜና መውዋዕልመዋዕል ዘንድ፣ የ[[ባቢሎን]] ታሪክ ጸሓፊ [[ቤሮሶስ]] (290 ዓክልበ.) ስለ ኖኅ ልጆች ብዙ መዝገቦች አቅርቦ ነበር። በዚህ በኩል፣ በ[[ናምሩድ]] 10ኛው ዓመት የያፌት ልጅ «ኮሜሩስ ጋሉስ» (ጋሜር) የሰፈረበት አሁን [[ጣልያን]] የተባለው ሀገር ሆነ። ከ30 ዓመት በኋላ ግን ሌሎች ከዚህ ኮሜሩስ ዘር በ[[ባክትሪያ]] እስከ [[ጋንጅስ]] ወንዝ ድረስ ሠፈሩ። ከዚህም እንደገና 20 አመት በኋላ፣ ኮሜሩስ የ[[ሠረገላ]]ና የ[[ጋሪ]] ዕውቅት ከእስኩቴስ ተመልሶ ወደ ጣልያን አስገባ። ከዚያም 8 ዓመት በኋላ ልጁ [[ኦኩስ ወዩስ]] እንደ ተከተለው ይባላል። በተጨማሪ የ[[ሳርማትያ]]ና የ[[ጀርመን]] መስራች [[ቱዊስኮን]] ሲሆን፣ በአንዳንድ ጸሄፊ ዘንድ የሱ መታወቂያና የጋሜር ልጅ አስከናዝ አንድላይ ነው። ዘሬ ግን አብዛኛው መምህሮች የአኒዩስን ጽሑፍ እንደ ሐሣዊ መረጃ ይቆጥሩታል።
 
በደቡብ [[ቻይና]]ና ጎረቤቱ የሚኖረው [[ምያው ብሔር]] ልማዳዊ ታሪክ ዘንድ፣ ከጋሜር («ጎመን») እና ከሚስቱ ጎዮንግ ትወለዱ።ተወለዱ።<ref>[http://www.icr.org/article/genesis-according-miao-people/ ዘፍጥረት በምያው ሕዝብ ዘንድ]{{en}}</ref>
 
የጋሜር ልጆች የወለዷቸው ወገኖች መታወቂያ በተለያዩ ምንጮች ዘንድ እንዲህ ነው፦
መስመር፡ 28፦
{{reflist}}
 
* Lloyd, John Edward (1912). ''A History of Wales from the Earliest Times to the Edwardian Conquest''.
*''[[Geiriadur Prifysgol Cymru|University of Wales Dictionary]]'', vol. II.
{{SonsofNoah}}
 
[[መደብ:የኖህ ልጆች]]
 
[[ru:Яфетиды#Потомки Гомера]]