ከ«ጋሜር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ጋሜር''' ([[ዕብራይስጥ]]፦ '''גֹּמֶר''' /ጎሜር/) በ''[[ኦሪት ዘፍጥረት]]'' ምዕራፍ 10 መሠረት የ[[ያፌት]] በኲር ልጅና የ[[አስከናዝ]]፣ የ[[ሪፋት]]ና የ[[ቴርጋማ]] አባት ነበር። በ''[[መጽሐፈ ኩፋሌ]]'' ደግሞ ስሙ «'''ጎሜር'''» (ወይም አንዴ በግድፋትበግድፈት «ሰሜር») ሆኖ ይታያል።
 
የ[[አይሁድ]] ታሪክ ጸፈፊ [[ዮሴፉስ]] ([[1ኛው ክፍለ ዘመን]] ዓ.ም.) እንዳለው፣ «ጎሜር ግሪኮች አሁን '[[ገላትያ]]ውያን' የሚሏቸውን፣ በድሮ ግን 'ጎመራውያን' የተባሉትን ሰዎች የመሠረተ ነበር።»<ref>ፍላቪዩስ ዮሴፉስ፣ ''የአይሁዶች ጥንታዊነቶች'', I:6.</ref> በእርግጥ የገላትያ ስም የመጣ በዚያ አገር ከሰፈሩት [[ጋሊያ]]ውያን ([[ኬልቶች]]) ነበረ። ዳሩ ግን [[አቡሊድስ]] የተባለው ክርስቲያን ሊቅ (226 ዓ.ም. ግድም) ጎሜር የ[[ቀጴዶቅያ]]ውያን አባት እንደ ሆነ ጽፏል።<ref>''Chronica'', 57.</ref> [[ሄሮኒሙስ]] (380 ዓ.ም. ግድም) እና [[ኢሲዶር ዘሰቪል]] (590 ዓ.ም. ግድም) ግን የዮሴፉስን ቃል ተከትለው የጎሜርን መታወቂያ ከገላትያን፣ ጋሊያውያንና ኬልቶች ጋራ አንድላይ አደረጉ።