ከ«ውሻ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ Removing Link FA template (handled by wikidata) |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Coat types 3.jpg|ውሻ|thumbnail|250px|right]]
'''ውሻ''' ''Canis lupus familiaris'' በሚባለው [[ሳይንሳዊ ስም]] የሚታወቅ ከ[[ተኩላ]] የተላመደ የ''Canidae'' ቤተሰብ አባል ነው። የሠው ልጅ ከረጅም አመታት በፊት ቅድሚያ ካለመዳቸው እንስሳት መካከል ይጠቀሳል።
[[የውሻ አስተኔ]] ውስጥ አንዳንድ ሌሎች ዝርዮች ደግሞ በስማቸው «ውሻ» ይባላሉ፣ እንጂ የለማዳው ውሻ ዝርያ አይደሉም። እነሱም፦
* የአፍሪካ [[ኣውሬ ውሻ]]
* [[የእስያ አውሬ ውሻ]]
* [[አጭር ጆሮ ውሻ]] (ደቡብ አሜሪካ)
* [[የጫካ ውሻ]] (ደቡብ አሜሪካ)
* [[የራኩን ውሻ]] (ምሥራቅ እስያ)
{{መዋቅር-ሳይንስ}}
|