ከ«ቃረህ ኻዎሰሬ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 12፦
}}
 
'''ቃረህ ኻዎሰሬ''' [[ግብጽ]]ን በ[[፪ኛው እለማጨለማ ዘመን]] ([[14ኛው ሥርወ መንግሥት]]) ምናልባት ከ1801 እስከ 1791 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ [[ፈርዖን]] ነበረ።
 
የግብጽ ታሪክ ሊቅ [[ኪም ራይሆልት]] ከ[[ሥነ ቅርስ]] እንደሚያስረዳው፣ ከያዓሙ ቀጥሎ ቃረህ በ[[አባይ ወንዝ]] አፍ ዙሪያ ለ[[ጤቤስ]] ፈርዖኖች ተገዥ ሆኖ ነገሠ። ሕዝቡ ከ[[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]] የደረሱ ሴማዊ እረኞችና ነጋዴዎች ነበሩ።