ከ«አይጥ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 19፦
|synonyms=
}}
'''አይጥ''' በ[[ኢትዮጵያ]] ውስጥ እንዲሁም በመላ ዓለም የሚገኝ [[አጥቢ]] እንስሳ ነው። ረጃጅም የፊት [[ጥርሶች]] ካላቸው ''Muroidea''[[ዘራይት]] የሚባል የእንስሳት ቤተሰብ አባል ናቸው። እነዚህ እንስሳት በተለያየ መጠን ሊገኙ ይችላሉ፤ ነገር ግን በዋነኛነት በፈጣን አካሄዳቸው፣ በረጅም [[ጅራት|ጅራታቸው]] እና በፀጉራም አካላታቸው ሊታወቁ ይችላሉ። Rattus በሚባል ወገን 64 ወገኖችዝርያዎች ናቸው። በዋነኛነት ''[[ቡናማ አይጥ]]'' ወይም ''Rattus norvegicus'' እና ''[[ጥቁር አይጥ]]'' ወይም ''Rattus rattus'' ለሰው ልጆች ቀረቤታ አላቸው።
 
ከዚህም ወገን ውጭ ብዙ ሌሎች እንስሶች ደግሞ «አይጥ» በስማቸው አላቸው። በተለይም [[ትንሽ አይጥ]] (Mus) የሚባለው የዘራይጥ ወገን 30 ዝርያዎች ናቸው፣ እሱም በዘልማድ «አይጥ» ይባላል።
 
«[[አይጠ መጐጥ]]» ልዩ ልዩ ትርጉሞች አሉት። አንዳንዴ ማናቸውም ትልቅ አይጥ «አይጠ መጐጥ» ቢባልም፣ በትክክል ግን «መጐጥ» እንዳጋጣሚ አይጥ በጣም የመሠለ እንጂ ዘራይጥ ያልሆነ ሌላ ፍጡር ነው።
 
 
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}