ከ«ጡት አጥቢ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tag: Reverted
No edit summary
Tag: Reverted
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:קיבוץ בית אורן (72).JPG|thumb|ጡት_አጥቢጡት አጥቢ]]
'''አጥቢ እንስሳት''' የምንላቸው [[የጀርባ አጥንት ያላቸው]] ከሚባሉት የ[[እንስሳት]] ስፍን ውስጥ የሚገኝ መደብ ነው። በዚህ መደብ ውስጥ የሚገኙት እንደ [[የሰው ልጅ]] እና [[አንበሳ]] ያሉ እንስሳት ሴቷ አርግዛ በመውለድ እና [[ጡት]] [[ወተት]] በማጥባቷ ይታወቃሉ። እንዲሁም ባለ [[ፀጉር]]ና ሙቀት ያለ [[ደም]] በመሆናቸውና ተጨማሪ የ[[አዕምሮ]] ክፍል በመኖራችው ይታወቃሉ።
 
የመደቡ ዋና ክፍለመደቦች፦
 
* [[የሰንጊ ክፍለመደብ]] ወይም «የዝሆን አይጦች»
* [[የወርቃማ ፍልፈል ክፍለመደብ]]
* [[የአዋልደጌሳ ክፍለመደብ]]
* [[የአሽኮኮ ክፍለመደብ]] - [[አሽኮኮ]]
* [[ባለ ኩምቢዎች]] ወይም የ[[ዝሆን]] ክፍለመደብ
* [[የዱጎንግ ክፍለመደብ]] ወይም «የባሕር ላሞች»
* [[የጉንዳን በል ክፍለመደብ]] - (አሜሪካዎች ብቻ)
* [[የአርማዲሎ ክፍለመደብ]] - (አሜሪካዎች ብቻ)
* [[የዛፍ አይጥ ክፍለመደብ]] - (ደቡብ-ምሥራቅ እስያ ብቻ)
* [[የኮሉጎ ክፍለመደብ]] ወይም «በራሪ ሌሙሮች»፣ (ደቡብ-ምሥራቅ እስያ ብቻ)
* [[ሰብአስተኔ]] - ሌሙሮች፣ [[ዝንጀሮ]]ች፣ [[ጦጣ]]ዎችና [[የሰው ልጅ]]
* [[የጥንቸል ክፍለመደብ]] - [[ጥንቸል]]
* [[ዘራይጥ]] - [[አይጥ]]፣ [[ሽኮኮ]]፣ [[ጃርት]]
* [[የትግድ ክፍለመደብ]] - [[ትድግ]]፣ [[ፍልፈል]]
* [[የሌት ወፍ]]
* [[የፓንጎሊን ክፍለመደብ]]
* [[ሥጋ በል]] - [[የድመት አስተኔ]]፣ [[የውሻ አስተኔ]]፣ [[ጅብ]]፣ [[ጥርኝ]]፣ [[ድብ]]፣ [[ፋሮ]]፣ [[ፋደት]] ወዘተ.
* [[ሙሉ ጣት ሸሆኔ]] - [[አሳማ]]፣ [[ቀጭኔ]]፣ [[የቶራ አስተኔ]]
** [[የዓሣንበሪ አስተኔ]] - ከሙሉ ጣት ሸሆኔ ሥር ይዛመዳል
* [[ጎደሎ ጣት ሸሆኔ]] - [[ፈረስ]]፣ [[አውራሪስ]]
* [[ጠጣይ አጥቢ]] (ወይም ዕንቁላል ጣይ አጥቢ፤ አውስትራሊያ ብቻ)
 
* [[ኪሴ]] አጥቢዎች - 7 ክፍለመደቦች (አውስትራሊያና ደቡብ አሜሪካ ብቻ)
 
 
[[መደብ:አጥቢ እንስሳት|*]]