ከ«ሥነ ኑባሬ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ሥነ ኑባሬ''' አንድ የ ሥነ ዲብ አካል ክፍል ነው። የዚህ ፍልስፍና ዋና አትኩሮት የ ኑባሬን...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ሥነ ኑባሬ''' አንድ የ [[ሥነ ዲብዲበ አካል]] ክፍል ነው። የዚህ ፍልስፍና ዋና አትኩሮት የ [[ኑባሬ]]ን ተፈጥሮ መመርመር ነው።
 
ኑባሬ ማለት የ[[ምንም]] ነት ተቃራኒ ነው። ምንም ሲባል ባዶ፣ አልባ ፣ ከ[[ኦና]] በላይ ዘልቆ፣ ቁስ አካልም ሆነ፣ ኅዋ፣ ጊዜም ሆነ ብርሃን የሌለበት፣ ባዶ ብቻ ሳይሆን የባዶ መጨረሻ ማለት ነው። ኑባሬ እንግዲህ ከምንም ተቃራኒ የሆነ፣ የሚኖር ወይንም ያለ ማለት ነው።